Take a fresh look at your lifestyle.

የትግራይ ክልላዊ መንግስት መግለጫ የአማርኛ ትርጉም

ወቅታዊ ሁኔታዎች በሚመለከት የትግራይ ክልል መንግስት የተሰጠ መግለጫ ። የትግራይ ህዝብና መሪ ድርጅቱ ህዋሓት ለፍትህና ለእኩልነት ሲል ከባድ መስዋትነትና ሁሉ ኣይነት ጉዳት ከፍለዋል። ይህች አገር ገብታበት ከነበረው የቁልቁለት ጉዞ ለማዳን የተለየ መስዋትነት የከፈለና ለዚች አሁን ላለችው ኣገር ደህንነት ሲል ሰው ሆኖ ከሰው በላይ ደምተዋል፣…

ተጨማሪ አዳዲስ ዜናዎች ከ konjoethiopia.com

የትግራይ ክልል በወንጀል ተጠርጥረው የሚፈለጉ ሰወችን አሳልፎ እንዲሰጥ ከመንግስት የቀረበለትን ጥያቄ ተቀብሎ ተፈላጊ ግለሰቦችን በሙሉ እንደሚያስረክብ በገለፀው መሰረት ተፈላጊ ግለሰቦችን የሚያመጣ ቡድን ወደ መቐለ ጉዞ ጀመረ የፀጥታና የደህንነት ቡድኖችንና ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላትን ይዞ ዛሬ ማምሻውን ወደ መቐለ የተንቀሳቀሰው ይህ ቡድን የቀድሞውን የስኳር ኮርፖሬሽን ሃላፊ…

በሰብዓዊ መብት ጥሰትና በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 1ዐኛ የወንጀል ችሎት በሰብዓዊ መብት ጥሰትና በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት፣ ፌደራል ፖሊስና ማረሚያ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በነበሩት ላይ ፖሊስ የጠየቀውን የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ፈቀደ፡፡ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉ የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ጉሃ አጽብሃ፣ አማኑኤል ኪሮስ፣…

BREAKING NEWS…… BREAKING NEWS …. BREAKING NEWS

.....................................................................................የፌዴራል ተቋማትን ሲመሩ የነበሩ አስራ ሁለት ግለሰቦችን በ48 ሰአት ውስጥ ይዞ እንዲያስረክብ ለትግራይ ክልል ብሄራዊ መስተዳድር ትእዛዝ ተሰጠ ። እነዚህ ተፈላጊ ግለሰቦች በተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት በሃላፊነት ሲያገለግሉ የነበሩና በአሁኑ…

የሜቴክና የኢንሳ ሃላፊዎችን ማን ያዛቸው ? በስፍራው ከነበረ የአይን እማኝ የደረሰን መረጃ

መንግስት በሃላፊነት የሚጠየቁ ሰወች ከሃገር ሊወጡ ይችላሉ ብሎ ያሰባቸውን ሰወች ስም ዝርዝር በድንበር አካባቢ ላሉ የጥበቃና የደህንነት ሃይል በላከው መረጃ መሰረት በትናንትናው እለት ምሽት አምስት ሰአት ላይ በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር ልዩ ስሙ በአኸር የሚባል ቦታ ላይ ያሉ የትግራይ ሚሊሻዎች አንድ ለየት ያለ መኪና ያዩና ያስቆሙታል ። በመኪናው ውስጥ ያሉት የኢንሳው ሃላፊ…

የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ስራ አስኪያጅ የነበሩት ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው እና የብሔራዊ መረጃ እና ደሕንነት(ኢንሳ) ኃላፊ  ጄ/ል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ  ወደ ሱዳን ለማምለጥ በመሸሽ ላይ እያሉ ማታ ከምሽቱ 5:00 ሰዓት ላይ በቁጥጥር ስር እንደዋሉ ታውቋል ።

በሰብአዊ መብት ጥሰት ወንጀል ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት የደህንነት እና የፖሊስ አባላት ስም ዝርዝር የተወሰኑትን ሳይጨምር ። ( ብሩክ አበጋዝ  ) . 1. ጉሃ አፅበሃ 2. አማኑኤል ኪሮስ 3. ደርበው ደም መላሽ 4. ተስፋዬ ገ/ጻዲቅ 5. ቢኒያም ማሙሸት 6. ተሾመ ሃይሌ 7. አዲሱ በዳሳ 8. ዩሃንስ ውበት 9. ነጋ ካሴ 10. ተመስገን በርሄ…

በዛሬው የጠቅላይ አቃቤ ህግ መግለጫ ያልተጠቀሱት የሜቴክ አስገራሚ ጉዶች

በዚህ ፅሁፍ በተለያየ ወቅት በሜቴክ ዙሪያ ከሰራናቸው  ዘገባዎች መሃል ሶስቱን ብቻ እንዳስሳለን  ። ቁጥር 1 ፡ የድንጋይ ከሰል ንግድ በያዬ ማዳበሪያ ፋብሪካ  ነገሩ ከተበላሸ በኋላ በቅርቡ  የተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት አሁን ለማንሳት ያሰብነው የማዳበሪያ ፋብሪካ ወደሚገነባበት ስፍራ ሄደው ነበር ። ከዚያም   በጉብኝቱ ወቅት ያልጠበቁትን ነገር ተመልክተው…

የአዲስ አበባ ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የዛሬውን መግለጫ በማስመልከት ከተናገሩት

በአዲስ አበባ 70 ደረጃ እንጂ 7 የሥቃይ ቦታ አናውቅም ነበር፤ ================================ ከዚህ በኃላ ከተማችን የልማት እንጂ የሥቃይ ቦታ እንዳትሆን ሁላችንም ተባብረን መስራት አለብን። “በአዲስ አበባ 7 የሚሆኑ የስውር እስር ቤቶች አሉ፣ በእነዚህ እስር ቤቶች የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ተገደው ከፖለቲካ ፓርቲ እንዲወጡ ይደረጋሉ፤ እምቢ ካሉ ድብደባ…