Take a fresh look at your lifestyle.

‘ቤት የለኝም፣ መኪና የለኝም፣ ንብረት የለኝም። ያለኝ ሰውነቴ ብቻ ነው’’ ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ለፍርድ ቤቱ ከተናገሩት። 

ዛሬ ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ 6 ተጠርጣሪዎች በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ የወንጀል ችሎት ቀርበዋል። በትናንትናው የፍርድ ቤት ውሎ ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ''ደሞዜ አነስተኛ ስለሆነ ፍርድ ቤቱ ጠበቃ እንዲያቆምልኝ እጠይቃለሁ'' በማለታቸው ፍርድ ቤቱ ለዛሬ ከሰዓት ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱ ይታወሳል። ዛሬ ፖሊስ ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ጠበቃ የመቅጠር…

32 የጥቁር አዝሙድ የጤና በረከቶች

1ኛ. ለእርጋታ አንድ የሾርባ ማንኪያ ትክክለኛውን የጥቁር አዝሙድ ዘይት በባዶ ሆድ መውሰድ ቀኑን ሙሉ መረጋጋትና ንቃት ያጎናጽፋል፡፡ እንዲሁም ከራት በኋላ ወደ መኝታ ከማምራት በፊት አንድ የሾርባ ማንኪያ ትክክለኛውን የጥቁር አዝሙድ ዘይት መውሰድ ለሊቱን ሙሉ የተረጋጋና ደስ የሚያሰኝ እንቅልፍ ያስገኛል፡፡ አንድ ትልቅ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ…

ከአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሠጠ መግለጫ

በሃገራችን በህዝቦች ትግል የተገኘው የለውጥ ፍሬ ማፍራቱን ቀጥሏል፡፡ ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ ለውጡን እንደ ሚደግፍ እና ዳር እንዲደርስ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቆ ነበር፡፡ አሁን ላይ የሚታዩት ተጨባጭ የለውጥ ተግባራት በህዝብ ተጀምሮ በድርጅት በተቀጣጠለው ሃይል የመጣ ውጤት እንደሆነ ግልፅ ነው፡፡ ይህን ለውጥ ለመቀልበስ የሞት ሽረት ትግል የሚያደርግ የደባል የኢክኖሚ አቅም…

ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይን በተመለከተ ከኢሕአዴግ ምክር ቤት ፅ/ቤት የተሰጠ መግለጫ

ድርጅታችን ኢሕአዴግ መላውን የኢትዮጵያ ሕዝቦች ትግል በማስተባበር ዘርፈ ብዙ ለውጦችን ማስመዝገብ የቻለ ድርጅት ነው። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ የሀገራችንን ሕዝቦችና የተለያዩ የህዝብ አደረጃጀቶችን ለቅሬታና ለምሬት የዳረጉ ጥፋቶች በአመራር ዘመኑ እንደተፈጸሙ አበክሮ ይገነዘባል። ለተከታታይ አመታት የጥልቅ ተሃድሶ መድረኮችን በማካሄድ የችግሮቹን ምንጭና መፍትሄዎች…

የፌዴራል መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር እየወሰደ ያለውን እርምጃ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አደነቀ።

የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ዛሬ ባወጣው መግለጫው፥ የኢፌዴሪ መንግስት በሰው ልጅ ላይ አሰቃቂ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ እና በሀገሪቱ ላይ ከባድ የሙስና የወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል የህግ የበላይነት አንዲከበር እየሰራ ያለው ስራ የሚደነቅ ነው ብሏል። የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት፤ የኢፌዴሪ መንግስት…

‘‘ደሞዜ አነስተኛ ስለሆነ ፍርድ ቤቱ ጠበቃ እንዲያቆምልኝ እጠይቃለሁ’’

‘‘ደሞዜ አነስተኛ ስለሆነ ፍርድ ቤቱ ጠበቃ እንዲያቆምልኝ እጠይቃለሁ’’ ሜጄር ጀነራል ክንፈ ለዕለቱ ዳኛ ከተናገሩት። ሜጄር ጀነራል ክንፈ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ የወንጀል ችሎት ቀርበዋል። ሜጀር ጀነራል ክንፈ ከጡረታ የማገኘው ገንዘብ 4000 ብር ስለሆነና አቅም ስለሌለኝ የዘመድ እጅ እንዳላይ ፍርድ ቤቱ ጠበቃ እንዲያቆምልኝ እጠይቃለሁ ሲሉ ለዳኞች…

ኢንጂነር ስመኘው በቀለና ሜቴክ

ኢንጂነር ስመኘው በቀለ የሕዳሴ ግድብ ስራ አስኪያጅነትን ሙሉ በሙሉ ጠቅለው እንዲይዙ የተደረገው የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽንን (ሜቴክ) ጥቅም አይጋፉም በሚል ተስፋ ነበር። ኢንጂነር ስመኘው ከህልፈተ ህይወታቸው ጥቂት ቀናት አስቀድሞ ስለሚመሩት ፕሮጀክት ዝርዝር ሪፖርት አዘጋጅተው እንዲያቀርቡ ይታዘዛሉ። በተመሳሳይ ጊዜ የመንግስት የልዑካን ቡድን ወደ…