Take a fresh look at your lifestyle.

የመከላከያ ሠራዊት ግጭት የተቀሰቀሰባቸው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አካባቢዎች ተሰማራ ።

ለውጡን ለማደናቀፍና ኦሮሚያን የጦርነት ዓውድማ የማድረግ ዕቅድ መኖሩን ኦዴፓ ገለጸ ውጫዊ ምክንያት ከመፈለግ ይልቅ የኦሮሞ ሕዝብን ደኅንነት ክልሉ እንዲያስከበር ኦነግ አሳሰበ ሰሞኑን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተውን ውጥረትና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ ዞን፣ በኦሮሞ ተወላጆች ላይ በደረሰው…