Browsing Category
Uncategorized
Prime Minister Abiy Ahmed’s discussions with high ranking military commanders …
The press release following H.E. Prime Minister Abiy Ahmed’s discussions with high ranking military commanders this morning, marking the close of deliberations that have been taking place at different levels within the Ministry of…
Prime Minister Abiy Ahmed begins a visit to the Amhara region.
Prime Minister Abiy Ahmed begins a visit to the Amhara region. During his stay, he will meet for discussions with various stakeholders and undertake a visit of various projects and proceed to other cities.
የካፋ ዞን መንግስት ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት በቡና መገኛ በተነሳው ውዝግብ ለጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት ደብዳቤ ፃፈ
ለኢፌዲሪ ጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት አዲስ አበባ ጉዳዩ ቅሬታን ስለማቅረብና እንዲፈታ ስለመጠየቅ ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቡናና ሻይ ልማት ባለስልጣን ጋር በጋራ በመሆን በዘንድሮ አመት የሚከበረውን አለም አቀፍ የቡና ቱሪዝም ፕሮግራም ቡና መገኛ በሆነችው ካፋ ዞን እንደሚያከብሩ ገልፀው እስካሁን ሲሰራ ከመቆየቱም ባሻገር በደረ ገፃቸው ice ethiopia 18 Land of…
ብሄራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ ያሳተመውን የተሳሳተ የኢትዮጵያ ካርታ እንዲሰበስብ ተጠየቀ፡፡
ብሄራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ ያሳተመውን የተሳሳተ የኢትዮጵያ ካርታ እንዲሰበስብ ተጠየቀ፡፡
https://youtu.be/qQpM-yjmz0E
President Isaias Afeworki due to visit Ethiopiwn Amhara state
The Eritrean President Isaias Afeworki is due to visit the city of Gondar and Bahir Dar in the Ethiopian Amhara state on the fall of this week.
Prime Minister Abiy Ahmed and higher officials from the state will welcome President Isaias…
ጦር አውርድ ( በእውቀቱ ስዩም እንደፃፈው )
ከዘመናት በአንዱ ዘመን የሀበሻ መዲና በነበረችው አክሱም በጎረቤቶቿ በኑብያና የመን ሰላም ነገሰ ይልቁንም በአክሱም ብልጽግና ሰፈነ ሁሉም እንጀራና ወይን ጠገበ ከጥቂት አመታት በኋላ ከተመሰገኑት የአክሱም ሊቃውንት አንዱ ንጉሱ በተገኙበት ጉባኤ ልቦናዬ ያሳየኝን ልናገር አሉ ፡፡ ተፈቀደላቸው
ግርማዊ ጃንሆይ አሉ ባማረ ድምጻቸው ግርማዊ ጃንሆይ አክሱም የምትገኝበት ሁኔታ ለረጋው…
ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሠጠ መግለጫ ። በህዝቦች ትግል የመጣው ለውጥ እንዳይቀለበስ የተገኘውን ተስፋ ነፃነት እና ሠላም መጠበቅ ያስፈልጋል፡፡
በህዝቦች ትግል የመጣው ለውጥ እንዳይቀለበስ የተገኘውን ተስፋ ነፃነት እና ሠላም መጠበቅ ያስፈልጋል፡፡
የሚታዩ ችግሮችንም በሰከነ መንገድ የህግ የበላይነትን አስጠብቆ መፍትሄ ለመስጠት የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትና ህዝብ እየሠሩ ይገኛሉ፡፡ ሰሞኑንም በምዕራብ ጐንደር ዞን አዳኝ አገር ጨንቆ ወረዳ ምስረታ በዓልን አክብረው እየተመለሱ ባሉ ወገኖች ላይ ማንነታቸው ለጊዜው…
Canada Lauds Reform in Ethiopia
Addis Ababa Novenmber 07/2018 Canada has lauded the ongoing sweeping reform to increase women’s leadership in key government positions in the country.
Prime Minister Abiy Ahmed received a call from the Canadian Prime Minister…
President Sahlework in Johannesburg for Africa Investment Forum
Addis Ababa October 07/2018 President Sahlework Zewde has arrived in South Africa today to participate in Africa Investment Forum (AIF) in Johannesburg, South Africa.
The forum will be held for three days starting today and…
“ቢሾ” ኢትዮጵያዊቷ ኦሮሞ ባሪያ፣ ደቡብ አፍሪቃዊቷ መምህርት ( ትርጉም – በጥላሁን ግርማ )
ሳንድራ ሮዎልድት - ሼል ዩንቨርስቲ - ኬፕታውን
ኦገስት 2011 - ቢቢሲ አፍሪካ
ትርጉም - ጥላሁን ግርማ
----------------------------------------------------------------------
ኔቪል አሌክሳንደር በልጅነቱ የእናቱ እናት የሆኑትን ሴት አያቱን ለመጎብኘት ሲመላለስ ሴት አያቱ ከኢትዮጵያ ወደ ደቡብ አፍሪቃ ፖርት…