Take a fresh look at your lifestyle.
Browsing Category

Uncategorized

” ሕዝባችንን መጠየቅ የምፈልገው ሰፊ ትእግስትና መረጋጋት እንዲኖረው ነው ” ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ

ወይዘሮ መአዛ አሸናፊ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት  ሕገ መንግስቱን ማሻሻል የሚቻልበት አሰራር በራሱ በሕገ መንግስቱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡ የማይሻሻልበት ምክንያት የለም፡፡ ምክንያቱም ሕገመንግስት ዘላለማዊና ቋሚ አይደለም፡፡  ሕዝባችንን መጠየቅ የምፈልገው ሰፊ ትእግስትና መረጋጋት እንዲኖረው ነው፡ ፡የፍትሕ ጉዳይ በአንድ…

የለገሃር የተቀናጀ የመኖርያ መንደር እውነታዎችና አስገራሚ ዲዛይኖቹ

በዛሬው እለት በክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ(ዶ/ር) በይፍ ያስጀመሩት የለገሃር የተቀናጀ የመኖርያ መንደር እውነታዎች፡፡ ****************************** - ከ25 ሺህ በላይ የስራ እድል ይፈጥራል፡፡ -ፕሮጀክቱን ለማጠናቀቅ የ50 ቢልየን ብር ይፈጃል፡፡ - ቅንጡ ባለ-4 እና ባለ-5 ኮከብ አለም አቀፍ ሆቴሎች - የተለያየ መጠን…

” ትግራይ ልትገነጠል ትችላለች የሚሉ ሰዎች፡ የትግራይን ህዝብ ማንነት ጠንቅቀው የማያውቁ ሰዎች ናቸው ፡፡ (ሜ/ጀነራል አበበ ተ/ኃይማኖት ጆቤ )

ሜ/ጀነራል አበበ ተ/ኃይማኖት ስለ ትግራይ መገንጠል - ኢትዮጲስ፡ ሕወኃት እያሳየ ባለው አንዳንድ እንቅስቃሴዎች፤ ትግራይን እስገመገንጠል ሃሳብ እንዳለው የሚገልፁ ሰዎች አሉ፡፡ ይህ ምን ያህል ትክክል ነው? ጄነራል አበበ፡- ትግራይ ልትገነጠል ትችላለች የሚሉ ሰዎች፡ የትግራይን ህዝብ ማንነት ጠንቅቀው የማያውቁ ሰዎች ናቸው፡፡ የትግራይ ህዝብ ራሱን እንደ ጠንካራ…