International Coffee Event in #Ethiopia – #LandofOrigins
December 4-5, 2018Ethiopia is known as the land of origins for many things but it’s world famous for being the land of origin for coffee with the most diverse and highly sought after premium coffee in the world.
Life in Ethiopia is…
ትናንት ያየሁት ህልም ( በናሁሰናይ በላይ )
ትላንት ያየሁት ህልም "ለምን ነቃሁ?" የሚያስብል ሆኖ አገኘሁት። በህልሜ ነው እንግዲህ:
ጠዋት ፌስቡኬን ስከፍት እነዛ “ግፋ በለው፣ ይታያል ዘንድሮ፣ የት አባታቹህ፣ እነተዋወቃለን በሚለው መለያቸው የማዉቃቸው የሁሉም ጎራ ፌስቡከሮች፣ ከጣና ልጆች በኩል “ትግራይ መሄድ አለብን፣ ፅዮንን ተሳልሜ፣ ጏደኛየ ደግሞ ሶላቱን ዉቅሮ ነጋሽ አድርሶ፤ ዓዲግራት ጥሕሎ በልተን አዳራችን…
Ethiopia swears in country’s first female supreme court president
Ethiopia’s parliament on Thursday swore in the country’s first female supreme court president, building on efforts by reformist Prime Minister Abiy Ahmed to achieve gender parity in government.
The appointment of Meaza Ashenafi comes two…
የጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በጀርመን ያደረጉት ሙሉ ንግግር
የጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በጀርመን ያደረጉት ሙሉ ንግግር
አይነን ሾነን ጉተን ታግ!
ኤይቶፒሼ ዲያስፖራስ ኢን ዶችላንድ ኡንት ኤይሮፓ!
ክቡራትና ክቡራን!
ከመላው አውሮፓ የተሰበሳባችሁ የሀገሬ ልጆች ሆይ፣ የማይንን ወንዝ ተገን አድርጋ በተቆረቆረችው፣ የገንዘብና የኢንዱስትሪ ማዕከል በሆነችው ፍራንክፈርት ተናኝተን በአይነ ሥጋ መተያየታችንንን እንደ ታላቅ…
የጉምሩክ ኮሚሽን በሁለት ሳምንት ውስጥ ወደ ስራ ይገባል
የጉምሩክ ኮሚሽን በሁለት ሳምንት ውስጥ ወደ ስራ ይገባል
On Oct 29, 2018 785
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በሁለት ሳምንት ውስጥ ተቋቁሞ ወደ ስራ እንደሚገባ የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ።
በኢትዮጵያ መንግስት ለሚያከናውናቸው ስራዎች የሚያስፈልገውና ራሱ መንግስት በግብር መልክ…
ከአሲድ ጥቃት የሚከላከል “ሜክአፕ’’ ተሰራ
ከአሲድ ጥቃት የሚከላከል “ሜክአፕ’’ ተሰራ
On Oct 26, 2018 868
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2011 (ኤፍቢሲ) በብሪታንያ የ32 ዓመቷ ዶክተር ከአሲድ ጥቃት የሚከላከል መዋቢያ “ሜክአፕ” መስራቷን አስታወቀች፡፡
ወጣቷ ዶክተር አልማስ አህመድ ትባላለች፤ ሜክአፑን ለመስራት ያሰበችው ገና የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሳለች በአንዲት ሞዴል ላይ…
አዲስ የጉንፋን መድሃኒት ይፋ ሆነ
አዲስ የጉንፋን መድሃኒት ይፋ ሆነ
On Oct 25, 2018 644
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ የጉንፋን መድሃኒት ይፋ መሆኑ ተገልጿል።
አዲሱ የጉንፋን መድሃኒት እድሚያቸው 12 ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆኑ ህሙማን የሚሰጥ ሲሆን፥ የጉንፋን ህመም ምልክቶች በታዩ ከ48 ሰዓት በፊት መወሰድ እንዳለበትም ተገልጿል።
መድሃኒቱ…
በደርግ ዘመነ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ ሃገራቸው ገቡ
በደርግ ዘመነ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ ሃገራቸው ገቡ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በደርግ ዘመነ መንግስት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ትምህርት ሚኒስትር የነበሩት ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ በዛሬው እለት ወደ ሃገራቸው ገቡ።
ኮሎኔል ጎሹ አዲስ አበባ ሲገቡ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ…
ፍርድ ቤቱ አቶ አብዲ መሀመድ ዑመርን ጨምሮ በሌሎች ተጠርጣሪዎች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ቀን ፈቀደ
(ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በሶማሌ ክልል የቀድሞው ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሀመድ ዑመርን ጨምሮ በሌሎች የክልሉ የቀድሞ ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ ተጨማሪ የምርመራ ቀን ፈቀደ።
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ የወንጀል ችሎት አቶ አብዲ መሀመድ ዑመርን ጨምሮ የክልሉ የቀድሞ ከፍተኛ ባለስልጣናት፥ በተጠረጠሩበት የማፈናቀል፣ የአካል ጉዳትና ህይዎት ማለፍ ወንጀል…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በፈረንሳይ ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ ነው
1 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአውሮፓ የሚያደርጉትን ይፋዊ የስራ ጉበኝት በዛሬው እለት ጀምረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአውሮፓ ጉብኝታቸውን በፈረንሳይ የጀመሩ ሲሆን፥ በዛሬው እለትም ፓሪስ ገብተዋል።
ፓሪስ ቻርለስ ደጎል አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም በፈረንሳይ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አሊ ሱሌይማንን ጨምሮ የኢትዮጵያ…