Take a fresh look at your lifestyle.

የብስራተ ገብርኤል አደባባይን በማፍረስ በትራፊክ መብራት የመተካት ስራ ሊጀመር ነው

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ ቀደም ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ የሚስተዋልባቸውን አደባባዮች በማፍረስ በትራፊክ መብራት በመተካት በርካታ ስራዎችን እንዳከናወነ ይታወቃል፡፡ ይህንን ስራ በያዝነው በጀት ዓመትም በማስቀጠል በብስራተ ገብርኤል አደባባይ የሚስተዋለውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመፍታት አደባባዩን በማፍረስ በትራፊክ መብራት የመተካት ስራ ቅዳሜ ጥቅምት 24…