ዋናው መገለጫዬ የኢየሱስ ባርያ ነኝ ። ትልቁ መገለጫዬ ያ ነው ። ሌላው ለእኔ ትርፍ ነው ። ሌላው በሙሉ ትርኪ ምርኪ ነው። ( ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ…
ፍቅር፣ ፍትሕ እና ሰላም የኢየሱስ መንገድ
Written by Hintset
የሕይወት ዘመኔን በሁለት እከፍለዋለሁ፤ አንደኛው መጽሐፍ ቅዱስ ከማንበቤ በፊት የነበረኝ እና መጽሐፍ ቅዱስ ካነበብሁ በኋላ ያለኝ ብዬ ለሁለት እከፍለዋለሁ።
.......................................................
በዚህ ልዩ…
የጦር መሳሪያ በመነካካት ላይ የነበሩ የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ ፡፡
በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ አደባባይ ጽዮን ቀበሌ ዕውቀትና ልምድ ሳይኖራቸው ‹ኤፍ ዋን›› የተሰኘ ቦንብ የነካኩ አራት ሰዎች መሞታቸው እና 2 ሰዎች መቁሰላቸው ተሰምቷል፡፡
የደባርቅ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት እንዳስታወቀው ጥቅምት 24 ቀን 2011ዓ.ም በአደባባይ ጽዮን ቀበሌ በአንድ ግለሰብ ቤት ውስጥ በሕገ-ወጥ የተቀመጠን ኤፍ ዋን ቦንብ በመነካካታቸው ፈንድቶ…
«በየትኛውም ዓለም አቀፍ ሕግ እርዳታ ማገድ ከባድ ወንጀል ነው»ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ የብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር
ኮሚሽኑ እርዳታውን ለማድረስ ፈተና የሆነበት ጉዳይ እርዳታውን ለማቅረብ የሚያደርገው እንቅስቃሴ መሆኑ የብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ለአዲስ ዘመን ገልተዋል፡፡
እንደ ኮሚሽነር ምትኩ ገለጻ እኛ ፈተና የሆነብን ጉዳይ እርዳታውን ለማቅረብ የምናደርገው እንቅስቃሴ ነው፡፡ ይህም ማለት ችግሩ እርዳታ የማቅረብ ጉዳይ ሳይሆን የጸጥታው…
ፓርላማው ሁለት ዕጩዎችን ለቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢነት አልቀበልም አለ ።
6 November 2018
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ሲያደርግ የነበረው ስብሰባ ለቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢነት በዕጩነት የቀረቡትን አቶ አማኑኤል አብርሃምና አቶ ሞቱማ መቃሳን አልቀበልም በማለት ያለ ውሳኔ ተበተነ፡፡
በስብሰባው በዕጩነት የቀረቡት አቶ አማኑኤል የሕግ፣ ፍትሕና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ…
UN rights chief says ‘bar must be set very high’ for investigation of murdered Saudi journalist
30 October 2018
The United Nations human rights chief pressed on Tuesday for an impartial, investigation into the “shockingly brazen” murder of Saudi Arabian journalist, Jamal Khashoggi.
UN High Commissioner for Human Rights and OHCHR …
የEBC የመጨረሻው ነውረኛ ዘገባ ፡ 48 አመታትን በትዳር ባሳለፉ ቤተሰቦች ዙሪያ የተሰራ ፕሮግራም።
ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የመጣች አሜሪካዊት ቱሪስት ብልቱን በቅጠል ሸፍኖ በከብት ጀርባ ሲዘል ያየችውን የሱርማ ተወላጅ አፍቅራ በትዳር አብረው በሚኖሩበት ወቅት ፡ ጥቁርና ነጭ ተጋብተው የልጅ ልጅ በሚያዩበት ዘመን ። ሚሊዮኖች የሚያዩት ብሄራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያችን ለሺህ ዘመናት ዘርና ብሄር ሳይቆጥሩ አብረው ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ትርጉም አልባ የሆነ ዘገባ ሰርቶ አሳይቶናል ።…
WORLD’S MOST DANGEROUS CHURCH : ABUNA YEMATA GUH – TIGRAY, ETHIOPIA
·by changyate
A visit to the rock-hewn churches of Tigray would be incomplete without paying a visit to Abuna Yemata Guh – famous for its location perched high up in the cliffs.
Having first visited two other rock-hewn…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአዲሱ መዋቅር መሰረት አምስት ቋሚ ተጠሪዎችን ሾመ ።
የቋሚ ተጠሪነት (Permanent Secretary) ሹመት የተሰጣቸው አምባሳደር ወይንሸት ታደሰ፣ አምባሳደር ማህሌት ኃይሉ፣ አምባሳደር ዶ/ር ቦጋለ ቶሎሳ፣ አምባሳደር ነገ ፀጋዬ እና አምባሳደር ደዋኖ ከድር ናቸው፡፡
ሹመት የተሰጣቸው አምባሳደር ወይንሸት በሲዊዲን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር እንዲሁም በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ ህብረት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ…
EPSTC Providing Post-Conflict Recovery Training for African Peacekeepers
Addis Ababa October 5/2018 Training on post-conflict recovery is being given to peacekeepers from nine African countries at the Ethiopian Peace Support Training Center (EPSTC).
Opening the 9th round training…