Take a fresh look at your lifestyle.

ተጨማሪ የታሰሩ የፌደራል ፖሊስ፣ የደህንነትና የአቃቤ ሕግ ከፍተኛ ባልሥልጣናት ካፒታል እንደዘገበው ።

( ብሩክ አበጋዝ  ) ተጨማሪ የታሰሩ የፌደራል ፖሊስ፣ የደህንነትና የአቃቤ ሕግ ከፍተኛ ባልሥልጣናት ካፒታል እንደዘገበው 1) አቶ ያሬድ ዘሪሁን- ጠ/ሚ ዓብይ እንደተሾሙ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር አድርገዋቸው የነበሩና በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የተነሱ ሲሆን አቶ ያሬድ ወደ ፌዴራል ፖሊስ ከመምጣታቸው በፊት ለረጅም አመታት የደህንነት ተቋሙ ምክትል ዳይሬክተር…

ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉትን ባለስልጣናት በተመለከተ በነገው እለት መግለጫ እንደሚሰጥ ይጠበቃል ።

በፖሊስ በሚፈለጉ ተጠርጣሪ የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፓሬሽን የስራ ሀላፊዎች እና ሰራተኞች ላይ እየተወሰደ ያለው በቁጥጥር ስር የማዋል እርምጃ በዛሬው እለትም ቀጥሎ የተወሰኑ ሰወችን ፖሊስ ይዟል ።  በተጠርጣሪዎች ላይ ያለው መረጃም ገና ተጠናክሮ ካለማለቁ ጋር ተያይዞም  ከዚህ በኃላ በፖሊስ የሚፈለጉና ከተያዙትም ውስጥ ሊለቀቁ የሚችሉ ተጠርጣሪዎች እንደሚኖሩ የታወቀ…

ውላቸው የተሰረዘ አልሚዎች ንብረታቸውን እንዲያነሱ ማሳሰቢያ ተሰጠ

ከዚህ በፊት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለረጅም ጊዜ ታጥረው የቆዩ ቦታዎች የሊዝ ውላቸው ተቋርጦ ወደ መሬት ባንክ እንዲገቡ በተወሰነው ውሳኔ መሰረት ንብረታቸውን በተሰጣቸው ጊዜ ገደብ እንዲያነሱ ከተደረጉት 144 አልሚዎች መካከል 14ቱ ስላላነሱ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ካላነሱ ሕጋዊ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ቢሮ…

የቀላል ባቡር ፕሮጀክትን ለመጠገን 70 ሚሊዮን ብር ይጠይቃል ተባለ ።

11 November 2018 (ሪፖርተር  ብርሃኑ ፈቃደ ) ከሜቴክ የተገዙ የሲግናልና የግንኙነት ኬብሎች ብልሽት በማስከተላቸው ይቀየራሉ ሥራ በጀመረባቸው ሦስት ዓመታት ውስጥ ተደጋጋሚ ብልሽቶች እያጋጠሙት በየመንገዱ ባቡሮቹ የሚቆሙት የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት መስመር፣ በተለይም የኤሌክትሪክ ኬብሎቹ ላይ ባጋጠሙት ብልሽቶች ሳቢያና በሌሎችም…

“ያለምኩት ነገር በሃገሬ ላያ ተሳክቶ ማየት እፈልጋለሁ” ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ( ከአዲስ ዘይቤ ጋዜጣ ጋር ያደረገችው ሙሉ ቃለ ምልልስ )

ብርቱካን ሚደቅሳ እጅግ በተጣበበ የእንቅልፍና የእንግዳ ቅበላ ውጥረቷ መሃል በተለይ ለ"አዲስ ዘይቤ" ጋዜጣ ፀኃፊ ዳዊት ተስፋዬ ጋር አጭር ቆይታ አድርጋለች። እነሆ ሙሉ ቃለ ምልልሱ! አዲስ ዘይቤ፡ እንኳን ደህና መጣሽ፣ እንኳን ለሀገሽ አበቃሽ! ብርቱካን ሚደቅሳ፡ አመሰግናለሁ! እንኳን ደህና ቆያችሁኝ። ስምንት ዓመታት ገደማ የሆነው የውጪ ሀገራት…

ትናንት በቁጥጥር ስር ከዋሉት የደህንነት አባላት መሃከል የሚከተሉት ይገኙበታል ።

ስም ዝርዝራቸው ይፋ ከሆኑት መሃከል 1. ብ/ጀ/ ጽጋቡ ፈትለ የፋይናንስ ክፍል ኃላፊ 2. ኮ/ል ሙዕዝ የሎጂስቲክስ ክፍል ኃላፊ 3. ኮ/ል በረሃ የሜጋ ፕሮጅክቶች ኃላፊ 3. ኮ/ል ሙሉ የሰው ሃይል አስተዳደር ኃላፊ 4. ኮ/ል ተክላይ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ክፍል ኃላፊ 5. ኮ/ል በረሃ የሕግ ክፍል ኃላፊ 6. ኮ/ል መሃመድ የስነምግባር ክፍል ኃላፊ 7. ኮ/ል ህሉፍ…

በቡና የባለቤትነት ጥያቄ ምክንያት በካፋ ዞን የተነሳው ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል ( ቪዲዮ ይዘናል )

ቦንጋ ዛሬም ለተከታታይ ቀን በቦንጋ ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ ሲደረግ ተስተውሏል። በከተማይቱ የንግድ አገልግሎት እንደቆም እንዲሁም የትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንደተቋረጠ ነው። የቡና መገኛነታችን ይከበር በሚል ነው ተቃውሞው እየተካሄድ ያለው። ከአንድ የከተማይቱ ነዋሪ ጋር በስልክ ባደረኩት ቆይታ በቡና መገኛነት ዙሪያ የተሰራጨው መረጃ ስህተት በመሆኑ የሚመለከተው አካል በሚዲያ ወጥቶ…