የሜቴክና የኢንሳ ሃላፊዎችን ማን ያዛቸው ? በስፍራው ከነበረ የአይን እማኝ የደረሰን መረጃ
መንግስት በሃላፊነት የሚጠየቁ ሰወች ከሃገር ሊወጡ ይችላሉ ብሎ ያሰባቸውን ሰወች ስም ዝርዝር በድንበር አካባቢ ላሉ የጥበቃና የደህንነት ሃይል በላከው መረጃ መሰረት በትናንትናው እለት ምሽት አምስት ሰአት ላይ በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር ልዩ ስሙ በአኸር የሚባል ቦታ ላይ ያሉ የትግራይ ሚሊሻዎች አንድ ለየት ያለ መኪና ያዩና ያስቆሙታል ። በመኪናው ውስጥ ያሉት የኢንሳው ሃላፊ…
በዛሬው የጠቅላይ አቃቤ ህግ መግለጫ ያልተጠቀሱት የሜቴክ አስገራሚ ጉዶች
በዚህ ፅሁፍ በተለያየ ወቅት በሜቴክ ዙሪያ ከሰራናቸው ዘገባዎች መሃል ሶስቱን ብቻ እንዳስሳለን ።
ቁጥር 1 ፡ የድንጋይ ከሰል ንግድ በያዬ ማዳበሪያ ፋብሪካ
ነገሩ ከተበላሸ በኋላ በቅርቡ የተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት አሁን ለማንሳት ያሰብነው የማዳበሪያ ፋብሪካ ወደሚገነባበት ስፍራ ሄደው ነበር ። ከዚያም በጉብኝቱ ወቅት ያልጠበቁትን ነገር ተመልክተው…
የአዲስ አበባ ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የዛሬውን መግለጫ በማስመልከት ከተናገሩት
በአዲስ አበባ 70 ደረጃ እንጂ 7 የሥቃይ ቦታ አናውቅም ነበር፤
================================
ከዚህ በኃላ ከተማችን የልማት እንጂ የሥቃይ ቦታ እንዳትሆን ሁላችንም ተባብረን መስራት አለብን።
“በአዲስ አበባ 7 የሚሆኑ የስውር እስር ቤቶች አሉ፣ በእነዚህ እስር ቤቶች የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ተገደው ከፖለቲካ ፓርቲ እንዲወጡ ይደረጋሉ፤ እምቢ ካሉ ድብደባ…
Press release on the recently finalized tripartite meeting and visit to the Amhara Regional State…
November 12, 2018
Addis Ababa, Ethiopia
Press Release
H.E Prime Minister Abiy Ahmed finalized a tripartite meeting
with Presidents of the State of Eritrea and the Federal
Republic of Somalia
Upon the invitation and initiation of…
ጠቅላይ አቃቤ ህግ ብርሃኑ ፀጋዬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በተመለከተ የ konjoEthiopia.comዝርዝር ሪፖርታዥ
የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ ዛሬ በሰጡት ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንዳስታወቁት ተጠርጣሪዎች ከሰብአዊ መብት አያያዝና ከሙስና ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ጠቅሰው በዚህም መሰረት እስካሁን 63 ግለሰቦች መያዛቸውንና ሌሎች በሃገር ውስጥና በውጭ ሃገር ተደብቀው የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር የመዋል ጥረቱ እንደቀጠለ…
አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት በፈቃዱ ለቀቀ፡፡
ላለፉት ጥቂት አመታት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን ሲመራ የነበረው አትሌ ሃይሌ ገ/ ስላሴ በፍቃዱ ሃላፊነቱን መልቀቁ ታውቋል ። አትሌቲክሱ የአትሌቱን ችግር ሊረዱ ይችላሉ በሚባሉ ሰወች መመራት እንዳለበት ከአትሌቶችና ከስፖርት ማህበረሰቡ በመጣው ጥያቄ መሰረት ፌዴሬሽኑን ሲመራ የነበረው አትሌት ሃይሌ ሃላፊነቱን በፈቃዱ የለቀቀበት ምክንያት ባይገለፅም በፌዴሬሽኑ ውስጥ ያለው…
የህዳሴ ግድብን በተመለከተ የቀረበው መረጃ መሰረተ ቢስ መሆኑ ተገለጸ ።
የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ ሰሞኑን በግብፅ የመገናኛ ብዙሃን የቀረቡ መረጃዎች መሰረተ ቢስ መሆናቸውን የግድቡ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ ገለጹ።
ሥራ አስኪያጁ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከሚታተመው ኢትዮጵያን ሄራልድ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደገለጹት፣ ሰሞኑን የግብፁ ኢንዲፔንደንት ጋዜጣ ታላቁ…