ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይን በተመለከተ ከኢሕአዴግ ምክር ቤት ፅ/ቤት የተሰጠ መግለጫ
ድርጅታችን ኢሕአዴግ መላውን የኢትዮጵያ ሕዝቦች ትግል በማስተባበር ዘርፈ ብዙ ለውጦችን ማስመዝገብ የቻለ ድርጅት ነው። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ የሀገራችንን ሕዝቦችና የተለያዩ የህዝብ አደረጃጀቶችን ለቅሬታና ለምሬት የዳረጉ ጥፋቶች በአመራር ዘመኑ እንደተፈጸሙ አበክሮ ይገነዘባል። ለተከታታይ አመታት የጥልቅ ተሃድሶ መድረኮችን በማካሄድ የችግሮቹን ምንጭና መፍትሄዎች…
Ethiopia congratulates the people and Government of the State of Eritrea on the lifting of sanctions
The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) would like to congratulate the people and Government of Eritrea on the lifting of the Security Council Resolution 1907 (2009). Ethiopia would also like to thank the United Nations Security…
የፌዴራል መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር እየወሰደ ያለውን እርምጃ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አደነቀ።
የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ዛሬ ባወጣው መግለጫው፥ የኢፌዴሪ መንግስት በሰው ልጅ ላይ አሰቃቂ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ እና በሀገሪቱ ላይ ከባድ የሙስና የወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል የህግ የበላይነት አንዲከበር እየሰራ ያለው ስራ የሚደነቅ ነው ብሏል።
የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት፤ የኢፌዴሪ መንግስት…
‘‘ደሞዜ አነስተኛ ስለሆነ ፍርድ ቤቱ ጠበቃ እንዲያቆምልኝ እጠይቃለሁ’’
‘‘ደሞዜ አነስተኛ ስለሆነ ፍርድ ቤቱ ጠበቃ እንዲያቆምልኝ እጠይቃለሁ’’ ሜጄር ጀነራል ክንፈ ለዕለቱ ዳኛ ከተናገሩት።
ሜጄር ጀነራል ክንፈ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ የወንጀል ችሎት ቀርበዋል።
ሜጀር ጀነራል ክንፈ ከጡረታ የማገኘው ገንዘብ 4000 ብር ስለሆነና አቅም ስለሌለኝ የዘመድ እጅ እንዳላይ ፍርድ ቤቱ ጠበቃ እንዲያቆምልኝ እጠይቃለሁ ሲሉ ለዳኞች…
ኢንጂነር ስመኘው በቀለና ሜቴክ
ኢንጂነር ስመኘው በቀለ የሕዳሴ ግድብ ስራ አስኪያጅነትን ሙሉ በሙሉ ጠቅለው እንዲይዙ የተደረገው የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽንን (ሜቴክ) ጥቅም አይጋፉም በሚል ተስፋ ነበር።
ኢንጂነር ስመኘው ከህልፈተ ህይወታቸው ጥቂት ቀናት አስቀድሞ ስለሚመሩት ፕሮጀክት ዝርዝር ሪፖርት አዘጋጅተው እንዲያቀርቡ ይታዘዛሉ። በተመሳሳይ ጊዜ የመንግስት የልዑካን ቡድን ወደ…
Prime Minister Abiy Ahmed received Commissioner Dimitris Avramopoulos
Prime Minister Abiy Ahmed received Commissioner Dimitris Avramopoulos, Commissioner of Migration, Home Affairs and Citizenship of the European Commission and his delegation, during a visit to Ethiopia on November 14, 2018.
The discussion…
የትግራይ ክልላዊ መንግስት መግለጫ የአማርኛ ትርጉም
ወቅታዊ ሁኔታዎች በሚመለከት የትግራይ ክልል መንግስት የተሰጠ መግለጫ ።
የትግራይ ህዝብና መሪ ድርጅቱ ህዋሓት ለፍትህና ለእኩልነት ሲል ከባድ መስዋትነትና ሁሉ ኣይነት ጉዳት ከፍለዋል።
ይህች አገር ገብታበት ከነበረው የቁልቁለት ጉዞ ለማዳን የተለየ መስዋትነት የከፈለና ለዚች አሁን ላለችው ኣገር ደህንነት ሲል ሰው ሆኖ ከሰው በላይ ደምተዋል፣…
ተጨማሪ አዳዲስ ዜናዎች ከ konjoethiopia.com
የትግራይ ክልል በወንጀል ተጠርጥረው የሚፈለጉ ሰወችን አሳልፎ እንዲሰጥ ከመንግስት የቀረበለትን ጥያቄ ተቀብሎ ተፈላጊ ግለሰቦችን በሙሉ እንደሚያስረክብ በገለፀው መሰረት ተፈላጊ ግለሰቦችን የሚያመጣ ቡድን ወደ መቐለ ጉዞ ጀመረ የፀጥታና የደህንነት ቡድኖችንና ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላትን ይዞ ዛሬ ማምሻውን ወደ መቐለ የተንቀሳቀሰው ይህ ቡድን የቀድሞውን የስኳር ኮርፖሬሽን ሃላፊ…
በሰብዓዊ መብት ጥሰትና በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 1ዐኛ የወንጀል ችሎት በሰብዓዊ መብት ጥሰትና በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት፣ ፌደራል ፖሊስና ማረሚያ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በነበሩት ላይ ፖሊስ የጠየቀውን የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ፈቀደ፡፡
ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉ የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ጉሃ አጽብሃ፣ አማኑኤል ኪሮስ፣…
BREAKING NEWS…… BREAKING NEWS …. BREAKING NEWS
.....................................................................................የፌዴራል ተቋማትን ሲመሩ የነበሩ አስራ ሁለት ግለሰቦችን በ48 ሰአት ውስጥ ይዞ እንዲያስረክብ ለትግራይ ክልል ብሄራዊ መስተዳድር ትእዛዝ ተሰጠ ።
እነዚህ ተፈላጊ ግለሰቦች በተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት በሃላፊነት ሲያገለግሉ የነበሩና በአሁኑ…