Take a fresh look at your lifestyle.

ከ37 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ግዥዎችን የሚያሳይ 5 ሺህ ያህል የክፍያ ልውውጦችን የያዘ የግዥ ሂሳብ መረጃ  ተገኘ ።

ሜቴክ በአመዛኙ አስመጪና አከፋፋይ እንጂ አምራች አልነበረም ። የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ለአመታት ሀገሪቱን በቴክኖሎጂና በፈጠራ እመርታ እንድታመጣ እየሰራ እንደሆነ ሲናገር ቢቆይም የድርጅቱ የውስጥ መረጃ የሚያሳየው ተቋሙ በአብላጫው የሀገሪቱን የውጪ ምንዛሪ ያለከልካይ እየተጠቀመ የአስመጪና አከፋፋይነት ስራ ሲሰራ መቆየቱን ነው። ከተለያየ የዓለም…

ብሄራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች  ለተበዳሪዎች እፎይታን የሚሰጥ አዲስ መመሪያ አወጣ ።

ብሄራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች  የብድራቸው 20 በመቶ የረጅም ጊዜ ብድር እንዲሆን የሚያዝና ለተበዳሪዎች እፎይታን የሚሰጥ አዲስ መመሪያ አወጣ። ዋዜማ ዝግጅት ክፍል የደረሰው አዲሱ መመሪያ የግል ንግድ ባንኮች ባበደሩ ቁጥር ከብሄራዊ ባንክ የሚገዙትን የ27 በመቶ ቦንድን ሊያስቀረው ይችላልም     እየተባለ ነው። የሀገሪቱ ንግድ ባንኮች እስከዛሬ ሲሰሩበት የነበረው የብድር…

“ዜጎችን ራቁታቸውን በመጣል በጉንዳን እንዲበሉ አድርገዋል ” ( የፖሊስ የምርመራ መዝገብ )

በቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ሀላፊ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል በነበሩት የአቶ ያሬድ ዘሪሁንን ጉዳይ ለማየት የተሰየመው የከፍተኛው ፍርድ ቤት ችሎት ጉዳዩን ለማየት ተጨማሪ ቀጠሮ ሰጠ በትናንትው እለት ወደ ኬንያ ለመሸሽ ሲሞክሩ በፌደራል ፖሊስና በኦሮሚያ ፖሊስ ክትትል በቁጥጥር ስር የዋሉት ተቶ ያሬድ ዘሪሁን ዛሬ…

የአቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ የ206 ግለሰቦች ባንክ አካውንት ታገደ ።

በዚህም መሰረት ~በአቶ ያሬድ ዘሪሁንና ቤተሰቦቹ 16 አካውንቶች ~በአቶ ጌታቸውና በልጃቸው፣ በአቶ ደርበው ደመላሽና ቤተሰባቸው 7 አካውንቶች ታግደዋል ሰብአዊ መብት ጥሰትና ሌብነት ወንጀል የተጠረጠሩት የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደሕንነት አገልግሎት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋ፣ ያሬድ ዘሪሁን፣ ዶ/ር ሀሽም ቶፊቅ፣ ጎሃ አጽብሃ፣ አማኑኤል ኪሮስ፣ ደርበው ደመላሽና…

‘ቤት የለኝም፣ መኪና የለኝም፣ ንብረት የለኝም። ያለኝ ሰውነቴ ብቻ ነው’’ ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ለፍርድ ቤቱ ከተናገሩት። 

ዛሬ ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ 6 ተጠርጣሪዎች በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ የወንጀል ችሎት ቀርበዋል። በትናንትናው የፍርድ ቤት ውሎ ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ''ደሞዜ አነስተኛ ስለሆነ ፍርድ ቤቱ ጠበቃ እንዲያቆምልኝ እጠይቃለሁ'' በማለታቸው ፍርድ ቤቱ ለዛሬ ከሰዓት ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱ ይታወሳል። ዛሬ ፖሊስ ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ጠበቃ የመቅጠር…

32 የጥቁር አዝሙድ የጤና በረከቶች

1ኛ. ለእርጋታ አንድ የሾርባ ማንኪያ ትክክለኛውን የጥቁር አዝሙድ ዘይት በባዶ ሆድ መውሰድ ቀኑን ሙሉ መረጋጋትና ንቃት ያጎናጽፋል፡፡ እንዲሁም ከራት በኋላ ወደ መኝታ ከማምራት በፊት አንድ የሾርባ ማንኪያ ትክክለኛውን የጥቁር አዝሙድ ዘይት መውሰድ ለሊቱን ሙሉ የተረጋጋና ደስ የሚያሰኝ እንቅልፍ ያስገኛል፡፡ አንድ ትልቅ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ…

ከአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሠጠ መግለጫ

በሃገራችን በህዝቦች ትግል የተገኘው የለውጥ ፍሬ ማፍራቱን ቀጥሏል፡፡ ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ ለውጡን እንደ ሚደግፍ እና ዳር እንዲደርስ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቆ ነበር፡፡ አሁን ላይ የሚታዩት ተጨባጭ የለውጥ ተግባራት በህዝብ ተጀምሮ በድርጅት በተቀጣጠለው ሃይል የመጣ ውጤት እንደሆነ ግልፅ ነው፡፡ ይህን ለውጥ ለመቀልበስ የሞት ሽረት ትግል የሚያደርግ የደባል የኢክኖሚ አቅም…