Take a fresh look at your lifestyle.

” ሕዝባችንን መጠየቅ የምፈልገው ሰፊ ትእግስትና መረጋጋት እንዲኖረው ነው ” ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ

ወይዘሮ መአዛ አሸናፊ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት  ሕገ መንግስቱን ማሻሻል የሚቻልበት አሰራር በራሱ በሕገ መንግስቱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡ የማይሻሻልበት ምክንያት የለም፡፡ ምክንያቱም ሕገመንግስት ዘላለማዊና ቋሚ አይደለም፡፡  ሕዝባችንን መጠየቅ የምፈልገው ሰፊ ትእግስትና መረጋጋት እንዲኖረው ነው፡ ፡የፍትሕ ጉዳይ በአንድ…

የለገሃር የተቀናጀ የመኖርያ መንደር እውነታዎችና አስገራሚ ዲዛይኖቹ

በዛሬው እለት በክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ(ዶ/ር) በይፍ ያስጀመሩት የለገሃር የተቀናጀ የመኖርያ መንደር እውነታዎች፡፡ ****************************** - ከ25 ሺህ በላይ የስራ እድል ይፈጥራል፡፡ -ፕሮጀክቱን ለማጠናቀቅ የ50 ቢልየን ብር ይፈጃል፡፡ - ቅንጡ ባለ-4 እና ባለ-5 ኮከብ አለም አቀፍ ሆቴሎች - የተለያየ መጠን…

” ትግራይ ልትገነጠል ትችላለች የሚሉ ሰዎች፡ የትግራይን ህዝብ ማንነት ጠንቅቀው የማያውቁ ሰዎች ናቸው ፡፡ (ሜ/ጀነራል አበበ ተ/ኃይማኖት ጆቤ )

ሜ/ጀነራል አበበ ተ/ኃይማኖት ስለ ትግራይ መገንጠል - ኢትዮጲስ፡ ሕወኃት እያሳየ ባለው አንዳንድ እንቅስቃሴዎች፤ ትግራይን እስገመገንጠል ሃሳብ እንዳለው የሚገልፁ ሰዎች አሉ፡፡ ይህ ምን ያህል ትክክል ነው? ጄነራል አበበ፡- ትግራይ ልትገነጠል ትችላለች የሚሉ ሰዎች፡ የትግራይን ህዝብ ማንነት ጠንቅቀው የማያውቁ ሰዎች ናቸው፡፡ የትግራይ ህዝብ ራሱን እንደ ጠንካራ…

‹‹የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሁን ያለበትን ጉዞ ባናጨናግፍ ጥሩ ነው›› አቶ ግርማ ዋቄ፣ የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

18 November 2018 ቃለየሱስ በቀለ አቶ ግርማ ዋቄ በወጣትነታቸው ኢትዮጵያ አየር መንገድ በመግባት፣ እዚያው ተምረውና አድገው በተለያዩ ኃላፊነት ቦታዎች ለ34 ዓመታት አገልግለዋል፡፡ በመካከል ቅሬታ አድሮባቸው ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ሄደው የገልፍ አየር መንድንና ዲኤቾ ኤል ኩባንያን…