Take a fresh look at your lifestyle.

የመከላከያ ሠራዊት ግጭት የተቀሰቀሰባቸው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አካባቢዎች ተሰማራ ።

ለውጡን ለማደናቀፍና ኦሮሚያን የጦርነት ዓውድማ የማድረግ ዕቅድ መኖሩን ኦዴፓ ገለጸ ውጫዊ ምክንያት ከመፈለግ ይልቅ የኦሮሞ ሕዝብን ደኅንነት ክልሉ እንዲያስከበር ኦነግ አሳሰበ ሰሞኑን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተውን ውጥረትና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ ዞን፣ በኦሮሞ ተወላጆች ላይ በደረሰው…

በዘር ግንድ ላይ የተመሠረተ ፌዴራሊዝም ሥርዓትና ችግሮቹ

እንደሚታወቀው ሁሉ በዓለም ላይ የተለያየ ቅርፅና ይዘት ያላቸው የፌዴራሊዝም ዓይነቶች እንዳሉ ግልጽ ሲሆን፣ በሁለቱ ዋና ዋና የፌዴራሊዝም ዓይነቶች ላይ በተለያየ ጊዜና በተለያዩ ምሁራን ሰፊ ጥናት ተካሂዶባቸዋል፡፡ እነዚህ የፌዴራሊዝም ዓይነቶችም፣ በዘር…

ዕጣ ፈንታዬ ባንተ መዳፍ ውስጥ ካለች ከመዳፍህ ፈልቅቄ አወጣለሁ ብዬው ወጣሁ፡፡ በዚህ ጊዜ እቤቴ ገብቼ ተጠቅልዬ ተኛሁ፡፡ ( አምባሳደር ሱለይማን ደደፎ )

አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ-  በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መካከለኛው ምስራቅ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መካከለኛው ምስራቅ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል ናቸው፡፡በስልጣን ላይ በቆዩባቸው ዘመናት በተለይም በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር በነበሩበት ወቅት  ያጋጠማቸውን የሥራ ላይ ችግሮች፣የታዘቡትንና የታገሉትን የሌብነት ሂደት እና…