Take a fresh look at your lifestyle.

በከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀል የተጠረጠሩት አቶ መዓሾ ኪዳኔና አቶ ሀዱሽ ካሳ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ

በከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀል የተጠረጠሩት አቶ መዓሾ ኪዳኔና አቶ ሀዱሽ ካሳ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች የነበሩት አቶ መዓሾ ኪዳኔ እና አቶ ሀዱሽ ካሳ ዛሬ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10 የወንጀል ችሎት ቀርበዋል። በፍርድ ቤቱ በብሄራዊ

በኦሮሚያ ባንክ ላይ የተፈፀመው የ80 ሚሊየን ብሩ የዘረፋ ድራማ

ከጥቂት ሳምንታት በፊት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ንብረት የሆነ ገንዘብ ከአንድ ቅርንጫፍ ወደ ሌላው ሲዘዋወር እንደተዘረፈ ተሰምቷል። ታህሳስ 19፣ 2011 ዓ. ም. በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ዋና ከተማ ጭሮ ውስጥ የሚገኘው የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 80 ሚሊዮን ብር ወጭ ያደርጋል። ገንዘቡን ወደ ደብረ ዘይት ቅርንጫፉ ለማዘዋወርም ጉዞ ይጀምራል። ሆኖም ገንዘቡን

ጃዋር መሃመድ በለውጡ ሂደት ውስጥ የእሱን ሚና የገለፀበት አስገራሚ አባባል ።

"ዶ/ር አብይ ማለት አሁን የምንጓዝበት ባስ ሹፌር ነው። እኔ ደግሞ ከረዳቶቹ መካከል ነኝ። እንደረዳት ተሳፋሪው ችግር ሲፈጥር አረጋጋለሁ፤ ሾፌሩ እንቅልፍ እንዳይወስደው አነቃዋለሁ። ፍጥነቱን ጨምሮ ከተገቢ በላይ ከተጓዘ እንዲቀንሰው፣ ከተገቢው በታች በዝግታ ከተጓዘ ደግሞ ጨመር እንዲያረግበት አማክረዋለሁ፤ ግን ዝም ብለህ እያጨበጨብክ ብቻ ተከተለኝ ካለ absolutely

” አቶ ጌታቸው አሰፋን ለመያዝ ተኩስ መግጠም አስፈላጊ አይደለም” የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ

ቁጥራቸው በሺዎች የሚቆጠሩ በርካታ የአገሪቱ ዜጎች የት እንደደረሱ እንደማይታወቅ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ፤ የ2011 በጀት ዓመት የአምስት ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ለ5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ የሥራ ዘመን

ዓረና የህወሓት ተቃዋሚ ነው ፤ ደጋፊ አይደለም ።

ከህወሓት ድጋፍ አንጠብቅም! ================= ዓረና የህወሓት ተቃዋሚ ነው፤ ደጋፊ አይደለም። የህወሓት ደጋፊዎችና ተላላኪዎች ህወሓትን አትንኩብን እያሉ ነው። ልክ ናቸው። ምክንያቱም ህወሓት ከተነካች ትጋለጣለች። ከተጋለጠች ከስልጣን ትወርዳለች። ከስልጣን ከወረደች ጥቅማቸው ይነካል። ጭቁን የትግራይ ህዝብ ነፃ ይወጣል፣ በእኩል ዓይን ይታያል። ሰዎች በብቃታቸው

“ለረዥም ጊዜ ፖለቲካ ውስጥ የመቆየት ፍላጎት የለኝም” ፕሮፌ. ብርሃኑ ነጋ

የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር የሆኑትና የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ፕሮፌ. ብርሃኑ ነጋን በጽህፈት ቤታቸው አግኝተናቸው በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች ላይ ቆይታ አድርገናል። ቢቢሲ አማርኛ፡ አንዳርጋቸው ታፍኖ መወሰዱን ባወቅክባት ቅፅበት ምን ተሰማህ? ፕሮፌ. ብርሃኑ ነጋ ፡ አንዳርጋቸው የተያዘ ጊዜ ኒው ዮርክ ነበርኩ። እንደተያዘ እዚያው የመን እያለ ነው

ህወሓት ከፌደራል ተሸንፎ ነው የመጣው፤ በጣም ችግር ላይ ነው ያለው ፡፡ ( አምዶም ገ/ስላሴ )

• ህወሓት ከፌደራል ተሸንፎ ነው የመጣው፤ በጣም ችግር ላይ ነው ያለው፡፡ የቆየው በጠመንጃ፣ በደህንንት፣ በፖሊስ እና በገንዘብ ኃይል ሲሆን፤ የትግራይን ሕዝብ ፍላጎት የማያሟላና ለማስተዳደር የማይበቃ ድርጅት ነው፡፡ • ኤፈርትን በሃላፊነት ያገለገሉት አቶ ስብሀት ነጋ መድረኩ ላይ ስለነበሩ ባያቋርጡኝ ድርጅቱን በተመለከተ ለመናገር ነበር ያሰብኩት፡፡ ከኤፈርት ጋር

ኦዴፓ እና ኦነግ በጋራ ለመስራት ያደረጉት ስምምነት እስካሁን ተግባራዊ አልሆነም

የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዴፓ) እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) በሰላምና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ያደረጉት ስምምነት እስካሁን ተግባራዊ መሆን እንዳልቻለ ኦዴፓ አስታወቀ። ሁለቱ ፓርቲዎች በደረሱት ስምምነት መሰረት የጋራ ኮሚቴ ቢያዋቅሩም ከያዟቸው እቅዶች መካከል ብዙዎቹን መፈፀም አልቻሉም። የሰላም ስምምነቱ አስፈጻሚ