በሰብዓዊ መብት ጥሰትና በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 1ዐኛ የወንጀል ችሎት በሰብዓዊ መብት ጥሰትና በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት፣ ፌደራል ፖሊስና ማረሚያ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በነበሩት ላይ ፖሊስ የጠየቀውን የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ፈቀደ፡፡
ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉ የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ጉሃ አጽብሃ፣ አማኑኤል ኪሮስ፣…