ሸህ ሁሴን ጅብሪል ከ100 አመት በፊት ስለ ዶ/ር አብይ አህመድ የተናገሩት ትንቢት ።
መቼም በያ ሰሞን ያለብን አበሳ ፤ አንድ ጀግና ጎበዝ ከጅማ ሲነሳ ፤ ተሃት ትሆናለች እንደሙት ሬሳ ። መልኩ ልጅ ኢያሱን ፤ ንግግሩ ሸጋ ፤ ፈገግታው ያማረ ፤ አህላቁ የረጋ ፤ ህልቁ ይወደዋል ከቆላ እስከ ደጋ ። በምስራቅ በምእራብ ፤ በደቡብ ባገሩ ። ሁሉም የሚወደው ፤ አንደበተ ጥሩ ፤ ሰሜን ይጠላዋል ፤ አጀብ ነው ምስጢሩ ። ወሎ ተደስቶ ፤ ሲደልቅ መረባ ፤ ሰሜን!-->…