Take a fresh look at your lifestyle.

ህወሓት ከፌደራል ተሸንፎ ነው የመጣው፤ በጣም ችግር ላይ ነው ያለው ፡፡ ( አምዶም ገ/ስላሴ )

• ህወሓት ከፌደራል ተሸንፎ ነው የመጣው፤ በጣም ችግር ላይ ነው ያለው፡፡ የቆየው በጠመንጃ፣ በደህንንት፣ በፖሊስ እና በገንዘብ ኃይል ሲሆን፤ የትግራይን ሕዝብ ፍላጎት የማያሟላና ለማስተዳደር የማይበቃ ድርጅት ነው፡፡ • ኤፈርትን በሃላፊነት ያገለገሉት አቶ ስብሀት ነጋ መድረኩ ላይ ስለነበሩ ባያቋርጡኝ ድርጅቱን በተመለከተ ለመናገር ነበር ያሰብኩት፡፡ ከኤፈርት ጋር

ኦዴፓ እና ኦነግ በጋራ ለመስራት ያደረጉት ስምምነት እስካሁን ተግባራዊ አልሆነም

የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዴፓ) እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) በሰላምና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ያደረጉት ስምምነት እስካሁን ተግባራዊ መሆን እንዳልቻለ ኦዴፓ አስታወቀ። ሁለቱ ፓርቲዎች በደረሱት ስምምነት መሰረት የጋራ ኮሚቴ ቢያዋቅሩም ከያዟቸው እቅዶች መካከል ብዙዎቹን መፈፀም አልቻሉም። የሰላም ስምምነቱ አስፈጻሚ

4583 ካ.ሜ መሬት ለባለሃብቶች ያስተላለፈው ኃላፊ ለከንቲባ ፅ/ቤት በደረሰ ጥቆማ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 3 በተለምዶ አጃንባ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ የመሬት አስተዳደር የሰነድ አልባ ዴስክ ኃላፊ የሆነው ግለሰብ ከሶስት የክፍሉ ባለሞያዎች ጋር በመተባበር መሬት ባንክ በኮድ ቁጥር 79 ገቢ የተደረገን ባዶ ቦታ የድርጅት በማድረግ እና መረጃ በማዛባት ለግለሰቦች ካርታ አዘጋጅቶ በመስጠት የህዝብን ውስን ሃብት ለግል ጥቅም በማዋል መንግስት ሊያገኘው

በኦሮሚያ ክልል የህዝብንና የመንግሰትን ንብረት አባክነዋል ተብለው የተጠረጠሩ 56 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ ።

በኦሮሚያ ክልል የህዝብን እና የመንግሰትን ንብረት አባክነዋል ተብለው የተጠረጠሩ 56 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ፡፡ የኦሮሚያ ፀረ- ሙስና ኮሚሽን በህዝብ እና በመንግስት ንበረት ላይ ብክነት ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ሲያካሒድ የነበረውን ምርመራ በማጠናቀቅ 56 ግለሰቦችን በህግ ጥላ ስር ማዋሉን ገልጧል፡፡ በቀጣይም ተጠርጣሪዎችን በህግ ጥላ

ከሴራ ፖለቲካ ማንም አያተርፍም !

የኢትዮጵያን የፖለቲካ ምኅዳር ካበላሹት በርካታ ከንቱ ነገሮች መካከል አንዱ ሴረኝነት ነው፡፡ ሴረኝነት የኢትዮጵያን መልካም አጋጣሚዎች ከማበላሸት አልፎ የበርካቶችን ሕይወት የቀጠፈ፣ ያሰቃየ፣ ለስደት የዳረገና ተስፋ ያስቆረጠ ነው፡፡ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከ1953 ዓ.ም. መፈንቅለ መንግሥት ማግሥት ጀምሮ እስካሁን ድረስ የሴረኞች ሰለባ

በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ታራሚዎች ረብሻ ፈጠሩ ።

በቃሊቲ ማረሚያ ቤት “ይቅር ተደርጐልን መፈታት አለብን” የሚሉ እስረኞች ከትናንት በስቲያ ከሐሙስ ጀምሮ ረብሻ በማስነሳት የእርስ በርስ ግጭት መፈጠሩ ታውቋል፡፡ በማረሚያ ቤቱ ዞን ሁለት በተባለው ክፍል ከአዲስ አበባና ከፌደራል የፍትህ አካላት የተውጣጡ አስተዳዳሪዎች የታራሚዎችን አያያዝ በተመለከተ በአካል ተገኝተው ለመታዘብ ጉብኝት ማድረጋቸውን ተከትሎ፣ ረብሻው