Take a fresh look at your lifestyle.

የቅዱስ ላልይበላ መቅደሶችን ከጉዳት እንዴት እንታደጋቸው?

ከስምንት መቶ ዓመታት በላይ እድሜ የስቆጠሩት የቅዱስ ላልይበላ አብያተ መቃድስ በተደቀነባቸው የመፍረስ አደጋ ምክንያት ከፍ ያለ ሀገራዊ የመወያያ አጀንዳ ሆነዋል፡፡ አንድን ችግር ለመፍታት ‹‹የችግሩን ዓይነት›› እና ‹‹የችግሩን መጠን›› አስቀድሞ መረዳት ቀዳሚው ሊሆን ይገባል፡፡ በዚሁ መርህ የቅዱስ ላልይበላ አብያተ መቃድስ ዋንኛ ችግራቸው እርጅና ይዞት የመጣው…

የብስራተ ገብርኤል አደባባይን በማፍረስ በትራፊክ መብራት የመተካት ስራ ሊጀመር ነው

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ ቀደም ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ የሚስተዋልባቸውን አደባባዮች በማፍረስ በትራፊክ መብራት በመተካት በርካታ ስራዎችን እንዳከናወነ ይታወቃል፡፡ ይህንን ስራ በያዝነው በጀት ዓመትም በማስቀጠል በብስራተ ገብርኤል አደባባይ የሚስተዋለውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመፍታት አደባባዩን በማፍረስ በትራፊክ መብራት የመተካት ስራ ቅዳሜ ጥቅምት 24…

ትናንት ያየሁት ህልም ( በናሁሰናይ በላይ )

ትላንት ያየሁት ህልም "ለምን ነቃሁ?" የሚያስብል ሆኖ አገኘሁት። በህልሜ ነው እንግዲህ: ጠዋት ፌስቡኬን ስከፍት እነዛ “ግፋ በለው፣ ይታያል ዘንድሮ፣ የት አባታቹህ፣ እነተዋወቃለን በሚለው መለያቸው የማዉቃቸው የሁሉም ጎራ ፌስቡከሮች፣ ከጣና ልጆች በኩል “ትግራይ መሄድ አለብን፣ ፅዮንን ተሳልሜ፣ ጏደኛየ ደግሞ ሶላቱን ዉቅሮ ነጋሽ አድርሶ፤ ዓዲግራት ጥሕሎ በልተን አዳራችን…