የመንግስትን እቅድ በግልጽ ቋንቋ ለህዝብ ለማድረስ ባለ አንድ ገጽ የእቅድ ሰሌዳ (ዳሽ ቦርድ) ይፋ ተደረገ።
ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ በተሰጠበት ወቅት ኢትዮጵያ አዲሲቷ የተስፋ አድማስ የተሰኘ ባለ አንድ ገጽ እቅዱ ይፋ ተደርጓል ።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ስር የተቋቋመው የፕሬስ ሴክሬታሪ በይፋ ስራ መጀመሩን በማስመልከት በተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት እንደተገለፀው በአዲስ መልክ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት የተደራጀው መረጃ አቀባይ…