የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአዲሱ መዋቅር መሰረት አምስት ቋሚ ተጠሪዎችን ሾመ ።
የቋሚ ተጠሪነት (Permanent Secretary) ሹመት የተሰጣቸው አምባሳደር ወይንሸት ታደሰ፣ አምባሳደር ማህሌት ኃይሉ፣ አምባሳደር ዶ/ር ቦጋለ ቶሎሳ፣ አምባሳደር ነገ ፀጋዬ እና አምባሳደር ደዋኖ ከድር ናቸው፡፡
ሹመት የተሰጣቸው አምባሳደር ወይንሸት በሲዊዲን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር እንዲሁም በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ ህብረት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ…