ዛሬ ተዘግቶ የነበረው የነቀምት መንገድ ተከፍቷል ።

ዛሬ ተዘግቶ የነበረው የነቀምት መንገድ ተከፍቷል ።

ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የመጡ ታጣቂዎች በምስራቅ ወለጋ ዞን ጥቃት አድርሰዋል፤ መንግስት ደህንነታችንንን
አላስጠበቀም በሚል ተቃውሞ ምክንያት ተዘግቶ የነበረው መንገድ መከፈቱ ታውቋል ። ለተቃውሞው ምክንያት እንደሆነ ነው በተሰማው የታጣቂዎች ጥቃት በዜጎች ላይ ጉዳት መድረሱንና   ቤቶችም መቃጠላቸውን ያነሱት ወጣቶች መንግስት ይህን ጥቃት ሊያስቆምልን ይገባል ሲሉ ጠይቀዋል ።