ለፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ አበባ ፡ ጉዳዩ የጥይት ግዥ እንዲፈቀድልን ትብብር ስለመጠየቅ

 

 

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት
ለፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ አበባ
ጉዳዩ የጥይት ግዥ እንዲፈቀድልን ትብብር ስለመጠየቅ
በ2011 በጀት አመት ለክልላችን የፀጥታ ተቋማት እና መሰረተ ልማት ጥበቃ አገልግሎት የሚውል የጥይት እጥረት ስላጋጠመን ግዥ መፈፀም አስፈላጊ ሆኗል ።
ስለዚህ በብር ( ከነቫቱ ሰባት ሚሊየን ዘጠኝ መቶ ሺህ ብር የክላሽ ጥይት በብር ሶስት ሚሊየን የ Pkm አብራራው ጥይት በብር አንድ መቶ ስልሳ ሺህ ሰባት መቶ ብር የማካሮቭ ሽጉጥ ጥይት ግዥ መፈፀም እንድንችል ፡ ለብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የድጋፍ ደብዳቤ እንዲፃፍልን የተለመደ ትብብራችሁን እንጠይቃለን ።