Take a fresh look at your lifestyle.

ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉትን ባለስልጣናት በተመለከተ በነገው እለት መግለጫ እንደሚሰጥ ይጠበቃል ።

365

በፖሊስ በሚፈለጉ ተጠርጣሪ የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፓሬሽን የስራ ሀላፊዎች እና ሰራተኞች ላይ እየተወሰደ ያለው በቁጥጥር ስር የማዋል እርምጃ በዛሬው እለትም ቀጥሎ የተወሰኑ ሰወችን ፖሊስ ይዟል ።  በተጠርጣሪዎች ላይ ያለው መረጃም ገና ተጠናክሮ ካለማለቁ ጋር ተያይዞም  ከዚህ በኃላ በፖሊስ የሚፈለጉና ከተያዙትም ውስጥ ሊለቀቁ የሚችሉ ተጠርጣሪዎች እንደሚኖሩ የታወቀ ሲሆን ፌዴራል ፖሊስ ይህን በተመለከተ
ነገ አልያም ከነገ በስቲያ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

Comments are closed.