Take a fresh look at your lifestyle.

በቡና የባለቤትነት ጥያቄ ምክንያት በካፋ ዞን የተነሳው ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል ( ቪዲዮ ይዘናል )

325

ቦንጋ ዛሬም ለተከታታይ ቀን በቦንጋ ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ ሲደረግ ተስተውሏል። በከተማይቱ የንግድ አገልግሎት እንደቆም እንዲሁም የትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንደተቋረጠ ነው። የቡና መገኛነታችን ይከበር በሚል ነው ተቃውሞው እየተካሄድ ያለው። ከአንድ የከተማይቱ ነዋሪ ጋር በስልክ ባደረኩት ቆይታ በቡና መገኛነት ዙሪያ የተሰራጨው መረጃ ስህተት በመሆኑ የሚመለከተው አካል በሚዲያ ወጥቶ በግልፅ #ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል ብሎኛል። ችግሩ ከዚህ ሳይሰፋም የክልሉም ሆነ የፌደራሉ መንግስት ሊፈቱት ይገባል ሲል አክሏል።

 

Comments are closed.