Take a fresh look at your lifestyle.

ጠ/ሚር አብይ አህመድ በአማራ ክልል ከሚገኙ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በጎንደር ከተማ ዉይይት እያደረጉ ይገኛሉ ።

141

ክቡር ጠ/ሚር አብይ አህመድ በአማራ ክልል ከሚገኙ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በጎንደር ከተማ ዉይይት እያደረጉ ይገኛሉ። ዉይይቱም በክልሉ በሰዎች መሃል ግጭት በፈጠሩ ጉዳዮች ላይ የሀገር ሽማግሌዎች ችግሮቹን ለመፍታት እያደረጉ ባሉት ጥረት ላይ ያተኮረ ነው። ከዚህ ውይይት ቀደም ብሎ የሀገር ሽማግሌዎቹም በዚህ ጉዳይ ላይ ሲወያዩ መቆየታቸው ታውቋል ።

 

 

Comments are closed.