Take a fresh look at your lifestyle.

BREAKING NEWS…… BREAKING NEWS …. BREAKING NEWS

3,782

………………………………………………………………………….የፌዴራል ተቋማትን ሲመሩ የነበሩ አስራ ሁለት ግለሰቦችን በ48 ሰአት ውስጥ ይዞ እንዲያስረክብ ለትግራይ ክልል ብሄራዊ መስተዳድር ትእዛዝ ተሰጠ ።

እነዚህ ተፈላጊ ግለሰቦች በተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት በሃላፊነት ሲያገለግሉ የነበሩና በአሁኑ ሰአት በመቐለ የሚገኙ ሲሆን ከተፈላጊ ግለሰቦች መሃልም የስኳር ኮርፖሬሽንን ሲመሩ የነበሩት አቶ አባይ ፀሃዬ ይገኙበታል ።

( wasihune tesfaye )

Comments are closed.