Take a fresh look at your lifestyle.

የአዲስ አበባ ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የዛሬውን መግለጫ በማስመልከት ከተናገሩት

201

በአዲስ አበባ 70 ደረጃ እንጂ 7 የሥቃይ ቦታ አናውቅም ነበር፤
================================
ከዚህ በኃላ ከተማችን የልማት እንጂ የሥቃይ ቦታ እንዳትሆን ሁላችንም ተባብረን መስራት አለብን።
“በአዲስ አበባ 7 የሚሆኑ የስውር እስር ቤቶች አሉ፣ በእነዚህ እስር ቤቶች የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ተገደው ከፖለቲካ ፓርቲ እንዲወጡ ይደረጋሉ፤ እምቢ ካሉ ድብደባ ይፈጸምባቸዋል፤ ተጠርጣሪዎች የራሳቸው ያልሆኑ የጦር መሳሪያዎችና ሌሎች ሰነዶችች የእኔ ነው ብለው እንዲያምኑ ይገደዳሉ በዚህ አኳኃን የተገደሉና የተሰወሩ ሰዎች አሉ፡፡”.

ኢንጂነር ታከለ ኡማ

Comments are closed.