Take a fresh look at your lifestyle.

አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት በፈቃዱ ለቀቀ፡፡

508

ላለፉት ጥቂት አመታት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን ሲመራ የነበረው አትሌ ሃይሌ ገ/ ስላሴ በፍቃዱ ሃላፊነቱን መልቀቁ ታውቋል ። አትሌቲክሱ የአትሌቱን ችግር ሊረዱ ይችላሉ በሚባሉ ሰወች መመራት እንዳለበት ከአትሌቶችና ከስፖርት ማህበረሰቡ በመጣው ጥያቄ መሰረት ፌዴሬሽኑን ሲመራ የነበረው አትሌት ሃይሌ ሃላፊነቱን በፈቃዱ የለቀቀበት ምክንያት ባይገለፅም በፌዴሬሽኑ ውስጥ ያለው አሰራር ግልፅ አለመሆኑ ይህን ውሳኔ እንዲወስን እንዳደረገው ይታመናል ።

Comments are closed.