ዛሬ ተዘግቶ የነበረው የነቀምት መንገድ ተከፍቷል ። Uncategorized By WASS WASS On Nov 5, 2018 191 Share ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የመጡ ታጣቂዎች በምስራቅ ወለጋ ዞን ጥቃት አድርሰዋል፤ መንግስት ደህንነታችንንን አላስጠበቀም በሚል ተቃውሞ ምክንያት ተዘግቶ የነበረው መንገድ መከፈቱ ታውቋል ። ለተቃውሞው ምክንያት እንደሆነ ነው በተሰማው የታጣቂዎች ጥቃት በዜጎች ላይ ጉዳት መድረሱንና ቤቶችም መቃጠላቸውን ያነሱት ወጣቶች መንግስት ይህን ጥቃት ሊያስቆምልን ይገባል ሲሉ ጠይቀዋል ። 191 Share FacebookTwitterGoogle+ReddItWhatsAppPinterestEmail
Comments are closed.