ኤርትራዊቷ ድምፃዊት ሄለን መለስ መቐለ ገብታለች ። Uncategorized By WASS WASS Last updated Nov 5, 2018 473 Share አርቲስት ሄለን በቅርቡ በመቐለ ከተማ በሚካሄደው የሙዚቃ ፌስቲቫል ላይ ለመሳተፍ ዛሬ መቐለ የገባች ሲሆን መቐለ ከተማ ስትደርስም የእራት ግብዣ ተደርጎላታል ። በዚህ የእራት ግብዣ ስነ ስርአት ላይ በርካታ የአርቲስቷ ወዳጆችና አድናቂዎች ተገኝተዋል ( በሆቴሉ የነበረውን ድባብ ለማየት ቀጣዩን ቪዲዮ ይመልከቱ ። 473 Share FacebookTwitterGoogle+ReddItWhatsAppPinterestEmail
Comments are closed.