Take a fresh look at your lifestyle.

ሸህ ሁሴን ጅብሪል ከ100 አመት በፊት ስለ ዶ/ር አብይ አህመድ የተናገሩት ትንቢት ።

መቼም በያ ሰሞን ያለብን አበሳ ፤ አንድ ጀግና ጎበዝ ከጅማ ሲነሳ ፤ ተሃት ትሆናለች እንደሙት ሬሳ ። መልኩ ልጅ ኢያሱን ፤ ንግግሩ ሸጋ ፤ ፈገግታው ያማረ ፤ አህላቁ የረጋ ፤ ህልቁ ይወደዋል ከቆላ እስከ ደጋ ። በምስራቅ በምእራብ ፤ በደቡብ ባገሩ ። ሁሉም የሚወደው ፤ አንደበተ ጥሩ ፤ ሰሜን ይጠላዋል ፤ አጀብ ነው ምስጢሩ ። ወሎ ተደስቶ ፤ ሲደልቅ መረባ ፤ ሰሜን

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሞስኮ በረራ ጀመረ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሩሲያ መዲና ሞስኮ አዲስ በረራ ጀመረ። አምባሳደሮች፣ የተለያዩ አገራት ዲፕሎማቶች የአየር መንገዱ ማኔጅመንት ሰራተኞችና አመራሮች በተገኙበት የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገ/ማሪያም በረራውን አስጀምረዋል። በፕሮግራሙ ላይ አቶ ተወልደ ገ/ማሪያም ባደረጉት ንግግር በረራ መጀመሩ በቀጣይ በሁለቱ አህጉሮች መካከል ያለውን

“መንግስት በክልሉ ሰላም እንዲኖር ቁርጠኛ አቋም ካለው ለመነጋገር ዝግጁ ነን”- አቶ ዳውድ ኢብሳ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በክልሉ ሰላም እንዲኖር ቁርጠኛ አቋም ካለው ለመነጋገር ዝግጁ መሆናቸውን የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ተናገሩ። የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ፥ ኦነግ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ስምምነት ላይ ደርሶ በህጋዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ ወደ ሀገር ከገባ 4 ወራት መቆጠራቸውን

የቀድሞው የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (የደምሂት) ሊቀመንበር አቶ ሞላ አስገዶም በቁጥጥር ስር ዋለ

የቀድሞው የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(የደምሂት) ሊቀመንበር አቶ ሞላ አስገዶም በአሶሳ ከተማ ከቤኒን የተቃዋሚ ሀይሎች ጋር ሽብር ሊፈጥር ሲንቀሳቀስ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተነገረ። ምንጮች እንዳረጋገጡልን አቶ ሞላ አስገዶም በአሶሳ ከተማ ነው በቁጥጥር ስር የዋለው። አቶ ሞላ አስገዶም ከ800 በላይ የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) ታጣቂዎችን

የመከላከያ ሰራዊት ዛሬ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተሽከርካሪ ላይ የደረሰውን የፈንጅ አደጋ ተከትሎ አካባቢውን የማፅዳት ስራ እየሰራ ነው።

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ጀይላን_ከበደ ዛሬ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከአሶሳ ወደ ቶንጎ ይጓዝ በነበረ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ላይ የደረሰውን የፈንጂ አደጋ በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም አደጋውን ተከትሎ የመከላከያ ሰራዊት ስፍራውን በመቆጣጠር አካባቢውን የማጽዳት ስራ እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል። ዳይሬክተሩ አያይዘውም በቀጣይ

የቀድሞው ፕሬዝዳንት የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

የቀድሞው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ የቀብር ስነ ስርዓት በዛሬው አለት ከቀኑ በአስር ስዓት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርሰቲያን በክብር ተፈፅሟል። ክብርት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ፣ ክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና ክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁን ጨምሮ

በከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀል የተጠረጠሩት አቶ መዓሾ ኪዳኔና አቶ ሀዱሽ ካሳ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ

በከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀል የተጠረጠሩት አቶ መዓሾ ኪዳኔና አቶ ሀዱሽ ካሳ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች የነበሩት አቶ መዓሾ ኪዳኔ እና አቶ ሀዱሽ ካሳ ዛሬ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10 የወንጀል ችሎት ቀርበዋል። በፍርድ ቤቱ በብሄራዊ