Take a fresh look at your lifestyle.

ከአሲድ ጥቃት የሚከላከል “ሜክአፕ’’ ተሰራ

ከአሲድ ጥቃት የሚከላከል “ሜክአፕ’’ ተሰራ On Oct 26, 2018  868 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2011 (ኤፍቢሲ) በብሪታንያ የ32 ዓመቷ ዶክተር ከአሲድ ጥቃት የሚከላከል መዋቢያ “ሜክአፕ” መስራቷን አስታወቀች፡፡ ወጣቷ ዶክተር አልማስ አህመድ ትባላለች፤ ሜክአፑን ለመስራት ያሰበችው ገና የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሳለች በአንዲት ሞዴል ላይ…

አዲስ የጉንፋን መድሃኒት ይፋ ሆነ

አዲስ የጉንፋን መድሃኒት ይፋ ሆነ On Oct 25, 2018  644 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ የጉንፋን መድሃኒት ይፋ መሆኑ ተገልጿል። አዲሱ የጉንፋን መድሃኒት እድሚያቸው 12 ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆኑ ህሙማን የሚሰጥ ሲሆን፥ የጉንፋን ህመም ምልክቶች በታዩ ከ48 ሰዓት በፊት መወሰድ እንዳለበትም ተገልጿል። መድሃኒቱ…

በደርግ ዘመነ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ ሃገራቸው ገቡ

በደርግ ዘመነ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ ሃገራቸው ገቡ አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በደርግ ዘመነ መንግስት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ትምህርት ሚኒስትር የነበሩት ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ በዛሬው እለት ወደ ሃገራቸው ገቡ። ኮሎኔል ጎሹ አዲስ አበባ ሲገቡ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ…

ፍርድ ቤቱ አቶ አብዲ መሀመድ ዑመርን ጨምሮ በሌሎች ተጠርጣሪዎች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ቀን ፈቀደ

(ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በሶማሌ ክልል የቀድሞው ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሀመድ ዑመርን ጨምሮ በሌሎች የክልሉ የቀድሞ ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ ተጨማሪ የምርመራ ቀን ፈቀደ። የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ የወንጀል ችሎት አቶ አብዲ መሀመድ ዑመርን ጨምሮ የክልሉ የቀድሞ ከፍተኛ ባለስልጣናት፥ በተጠረጠሩበት የማፈናቀል፣ የአካል ጉዳትና ህይዎት ማለፍ ወንጀል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በፈረንሳይ ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ ነው

1 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአውሮፓ የሚያደርጉትን ይፋዊ የስራ ጉበኝት በዛሬው እለት ጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአውሮፓ ጉብኝታቸውን በፈረንሳይ የጀመሩ ሲሆን፥ በዛሬው እለትም ፓሪስ ገብተዋል። ፓሪስ ቻርለስ ደጎል አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም በፈረንሳይ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አሊ ሱሌይማንን ጨምሮ የኢትዮጵያ…