Take a fresh look at your lifestyle.

ትናንት ያየሁት ህልም ( በናሁሰናይ በላይ )

ትላንት ያየሁት ህልም "ለምን ነቃሁ?" የሚያስብል ሆኖ አገኘሁት። በህልሜ ነው እንግዲህ: ጠዋት ፌስቡኬን ስከፍት እነዛ “ግፋ በለው፣ ይታያል ዘንድሮ፣ የት አባታቹህ፣ እነተዋወቃለን በሚለው መለያቸው የማዉቃቸው የሁሉም ጎራ ፌስቡከሮች፣ ከጣና ልጆች በኩል “ትግራይ መሄድ አለብን፣ ፅዮንን ተሳልሜ፣ ጏደኛየ ደግሞ ሶላቱን ዉቅሮ ነጋሽ አድርሶ፤ ዓዲግራት ጥሕሎ በልተን አዳራችን…

የጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በጀርመን ያደረጉት ሙሉ ንግግር

የጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በጀርመን ያደረጉት ሙሉ ንግግር አይነን ሾነን ጉተን ታግ! ኤይቶፒሼ ዲያስፖራስ ኢን ዶችላንድ ኡንት ኤይሮፓ! ክቡራትና ክቡራን! ከመላው አውሮፓ የተሰበሳባችሁ የሀገሬ ልጆች ሆይ፣ የማይንን ወንዝ ተገን አድርጋ በተቆረቆረችው፣ የገንዘብና የኢንዱስትሪ ማዕከል በሆነችው ፍራንክፈርት ተናኝተን በአይነ ሥጋ መተያየታችንንን እንደ ታላቅ…

የጉምሩክ ኮሚሽን በሁለት ሳምንት ውስጥ ወደ ስራ ይገባል

የጉምሩክ ኮሚሽን በሁለት ሳምንት ውስጥ ወደ ስራ ይገባል On Oct 29, 2018  785 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በሁለት ሳምንት ውስጥ ተቋቁሞ ወደ ስራ እንደሚገባ የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። በኢትዮጵያ መንግስት ለሚያከናውናቸው ስራዎች የሚያስፈልገውና ራሱ መንግስት በግብር መልክ…