Take a fresh look at your lifestyle.

ታላቁ ሩጫ ኤርትራዊውን አትሌት ዘረሰናይ ታደሰን ሊጋብዝ ነው ።

ጥቅምት 21 – ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በየዓመቱ ለሚያካሂደው የአፍሪካ ትልቁ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ድምቀት የሚሰጡ የክብር እንግዶችን ከተለያዩ ሃገራት ይጋብዛል፡፡ ባለፉት ዓመታት በተለይ በረጅም ርቀት የሩጫ ውድድሮች ከፍተኛ ውጤቶችን ያስመዘገቡና ታዳጊ አትሌቶች እንዲሁም ተሳታፊዎች ሊያዩዋቸው የሚጓጉላቸውን አትሌቶች በመጋበዝ ሩጫው ላይ ከተለያዩ የሚዲያ አካላት ጋር…

የቅዱስ ላልይበላ መቅደሶችን ከጉዳት እንዴት እንታደጋቸው?

ከስምንት መቶ ዓመታት በላይ እድሜ የስቆጠሩት የቅዱስ ላልይበላ አብያተ መቃድስ በተደቀነባቸው የመፍረስ አደጋ ምክንያት ከፍ ያለ ሀገራዊ የመወያያ አጀንዳ ሆነዋል፡፡ አንድን ችግር ለመፍታት ‹‹የችግሩን ዓይነት›› እና ‹‹የችግሩን መጠን›› አስቀድሞ መረዳት ቀዳሚው ሊሆን ይገባል፡፡ በዚሁ መርህ የቅዱስ ላልይበላ አብያተ መቃድስ ዋንኛ ችግራቸው እርጅና ይዞት የመጣው…

የብስራተ ገብርኤል አደባባይን በማፍረስ በትራፊክ መብራት የመተካት ስራ ሊጀመር ነው

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ ቀደም ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ የሚስተዋልባቸውን አደባባዮች በማፍረስ በትራፊክ መብራት በመተካት በርካታ ስራዎችን እንዳከናወነ ይታወቃል፡፡ ይህንን ስራ በያዝነው በጀት ዓመትም በማስቀጠል በብስራተ ገብርኤል አደባባይ የሚስተዋለውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመፍታት አደባባዩን በማፍረስ በትራፊክ መብራት የመተካት ስራ ቅዳሜ ጥቅምት 24…