በመቐለ_ዩኒቨርስቲ የሰው ህይወት አልፏል ተብሎ በውስን ማኅበራዊ ሚዲያዎች እየተገለፀ ያለው መረጃ ሙሉ በሙሉ ከእውነት የራቀ መሆኑን ዩኒቨርስቲው አስታወቀ ።
በመቐለ_ዩኒቨርስቲ የሰው ህይወት አልፏል ተብሎ በድብቅ /በሽፋን/ በተከፈቱ በውስን ማኅበራዊ ሚዲያዎች (በTwitter እና Facebook) እየተገለፀ ያለው መረጃ የሃሰት እና ሙሉ በሙሉ ከእውነት የራቀ መሆኑን እናረጋግጣልን ሲል ዩኒቨርስቲው አስታውቋል ።
ባደረግነው ማጣረት የሃሰት መረጃዎቹ እየተሰራጩ ያሉት በድብቅ /በሽፋን/ በተከፈቱ ውስን የማኅበራዊ…