Take a fresh look at your lifestyle.

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን በቡና መገኛነት በተነሳው ውዝግብ ይቅርታ ጠየቀ ።

ለቡና አምራች አካባቢዎችና ለፌስቡክ ተከታዮቻችን ይቅርታ ስለመጠየቅ ! የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዘመናዊ የቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ልማትን የማረጋገጥ፣ዘመናዊ ህጋዊና ፍትሃዊ የግብይት ስርአት የመዘርጋት እና እሴት ለሚጨምሩ ኢንዱስትሪዎች ድጋፍ የመስጠት ተልዕኮዎችን በማሳካት የአምራቹንና የሀገሪቱን ተጠቃሚነት ለማሳደግ በመረባረብ ላይ ይገኛል፡፡ እነዚህን አላማዎች…

ከሰማይ በወረደ እሳት ከ 40 በላይ ቤቶች ተቃጠሉ ።

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በግራዋ ወረዳ ሙደና ጅሩ በሊና በምትባል የገጠር ቀበሌ ውስጥ ከአርብ ጥቅምት 25 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ከሰማይ በሚወርድ እሳት ከ40 በላይ የሳር ቤቶች ተቃጠሉ፡፡ የአደጋውን መንስኤ ለማጥናት እንቅስቃሴ እየተደረገ እንደሆነና እስካሁን በደረሰው ቃጠሎ በንብረት ላይ ጉዳት ከማድረሱ ውጪ በሰው ህይወት መጥፋት እንዳልተከሰተ ከአካባቢው…

ጠ/ሚር አብይ አህመድ በአማራ ክልል ከሚገኙ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በጎንደር ከተማ ዉይይት እያደረጉ ይገኛሉ ።

ክቡር ጠ/ሚር አብይ አህመድ በአማራ ክልል ከሚገኙ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በጎንደር ከተማ ዉይይት እያደረጉ ይገኛሉ። ዉይይቱም በክልሉ በሰዎች መሃል ግጭት በፈጠሩ ጉዳዮች ላይ የሀገር ሽማግሌዎች ችግሮቹን ለመፍታት እያደረጉ ባሉት ጥረት ላይ ያተኮረ ነው። ከዚህ ውይይት ቀደም ብሎ የሀገር ሽማግሌዎቹም በዚህ ጉዳይ ላይ ሲወያዩ መቆየታቸው ታውቋል ።  

ፍርድ ቤቱ የሶማሌ ክልል የቀድሞው ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት አቶ አብዲ መሐመድ ዑመር ላይ የ14 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቀደ።

በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የወንጀል ችሎት ዛሬ በዋለው ችሎት ነው አቶ አብዲ መሃመድ ዑመር ላይ ፖሊስ የጠየቀውን የ14 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ የፈቀደው። ፍርድ ቤቱ ባለፈው ችሎት በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የቀድሞው ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ላይ የ10 ቀን ምርመራ ጊዜ መፍቀዱ ይታወሳል። በዚህም መሰረት መርማሪ ፖሊስ…

የካፋ ዞን መንግስት ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት በቡና መገኛ በተነሳው ውዝግብ ለጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት ደብዳቤ ፃፈ

ለኢፌዲሪ ጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት አዲስ አበባ ጉዳዩ ቅሬታን ስለማቅረብና እንዲፈታ ስለመጠየቅ ።  የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቡናና ሻይ ልማት ባለስልጣን ጋር በጋራ በመሆን በዘንድሮ አመት የሚከበረውን አለም አቀፍ የቡና ቱሪዝም ፕሮግራም ቡና መገኛ በሆነችው ካፋ ዞን እንደሚያከብሩ ገልፀው እስካሁን ሲሰራ ከመቆየቱም ባሻገር በደረ ገፃቸው ice ethiopia 18 Land of…