Take a fresh look at your lifestyle.

“ያለምኩት ነገር በሃገሬ ላያ ተሳክቶ ማየት እፈልጋለሁ” ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ( ከአዲስ ዘይቤ ጋዜጣ ጋር ያደረገችው ሙሉ ቃለ ምልልስ )

ብርቱካን ሚደቅሳ እጅግ በተጣበበ የእንቅልፍና የእንግዳ ቅበላ ውጥረቷ መሃል በተለይ ለ"አዲስ ዘይቤ" ጋዜጣ ፀኃፊ ዳዊት ተስፋዬ ጋር አጭር ቆይታ አድርጋለች። እነሆ ሙሉ ቃለ ምልልሱ! አዲስ ዘይቤ፡ እንኳን ደህና መጣሽ፣ እንኳን ለሀገሽ አበቃሽ! ብርቱካን ሚደቅሳ፡ አመሰግናለሁ! እንኳን ደህና ቆያችሁኝ። ስምንት ዓመታት ገደማ የሆነው የውጪ ሀገራት…

ትናንት በቁጥጥር ስር ከዋሉት የደህንነት አባላት መሃከል የሚከተሉት ይገኙበታል ።

ስም ዝርዝራቸው ይፋ ከሆኑት መሃከል 1. ብ/ጀ/ ጽጋቡ ፈትለ የፋይናንስ ክፍል ኃላፊ 2. ኮ/ል ሙዕዝ የሎጂስቲክስ ክፍል ኃላፊ 3. ኮ/ል በረሃ የሜጋ ፕሮጅክቶች ኃላፊ 3. ኮ/ል ሙሉ የሰው ሃይል አስተዳደር ኃላፊ 4. ኮ/ል ተክላይ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ክፍል ኃላፊ 5. ኮ/ል በረሃ የሕግ ክፍል ኃላፊ 6. ኮ/ል መሃመድ የስነምግባር ክፍል ኃላፊ 7. ኮ/ል ህሉፍ…

በቡና የባለቤትነት ጥያቄ ምክንያት በካፋ ዞን የተነሳው ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል ( ቪዲዮ ይዘናል )

ቦንጋ ዛሬም ለተከታታይ ቀን በቦንጋ ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ ሲደረግ ተስተውሏል። በከተማይቱ የንግድ አገልግሎት እንደቆም እንዲሁም የትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንደተቋረጠ ነው። የቡና መገኛነታችን ይከበር በሚል ነው ተቃውሞው እየተካሄድ ያለው። ከአንድ የከተማይቱ ነዋሪ ጋር በስልክ ባደረኩት ቆይታ በቡና መገኛነት ዙሪያ የተሰራጨው መረጃ ስህተት በመሆኑ የሚመለከተው አካል በሚዲያ ወጥቶ…

በሁለት ኤምባሲዎች በኩል 30 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የኮንትሮባንድ እቃ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱን የገቢዎች ሚኒስቴር ተናገረ፡፡

በተለያዩ ስምምነቶች መሰረት ከዚህ ቀደም ኤምባሲዎች የሚያስገቡት እቃ እንደማይፈተሽ ይታወቃል፡፡ አሁን ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ በምን ምክንያት ፈትሾ በሚሊዮን ብሮች የተገመተውን ህገወጥ እቃ ይዣለሁ ሊል ቻለ ? ስንል የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተሩን አቶ ኤፍሬም መኮንንን ጠይቀናቸዋል፡፡ አቶ ኤፍሬም እንዳሉት በኤምባሲ ስም 20 ሚሊዮን ብር የተገመተ ህገወጥ እቃ በአንድ…

ከ40 በላይ የሜቴክና የደኅንነት አባላት በቁጥጥር ሥር ዋሉ ።

ከ40 በላይ የሚሆኑ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ከፍተኛ አመራሮችና የደኅንነት አባላት በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተጠቆመ፡፡ የሜቴክ ከፍተኛ አመራሮችና የደኅንነት አባላት ትናንትና ጥቅምት 30 ቀን 2011 ዓ.ም. ለስብሰባ ከተጠሩበት ስፍራ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የሪፖርተር ምንጮች ገልጸዋል፡፡ እንደ ምንጮቹ ገለጻ፣ ከፍተኛ አመራሩና…

ቴዲ አፍሮ የኢትዮ-ኤርትራ የፍቅር ሩጫን በክብር እንግድነት ያስጀምራል።

ቴዲ አፍሮ የኢትዮ-ኤርትራ የፍቅር ሩጫን በክብር እንግድነት ያስጀምራል። ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን በመጪው እሁድ በአዲስ አበባ በሚካሄደው የኢትዮ-ኤርትራ የፍቅር ሩጫ ላይ በክብር እንግድነት ይገኛል። የውድድሩ ዋና አስተባባሪ አቶ ሰለሞን ታፈረ እንደገለጹት 20 ሺህ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያንየበሚሳተፉበትን የፍቅር ሩጫ ቴዲ አፍሮ ያስጀምረዋል። የሩጫው ዓላማ…

በለውጡ ደጋፊዎችና ተቃዋሚዎች መሃከል በተፈጠረው ልዩነት ምክንያት ኢሳት ለሁለት ተከፈለ

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት ውስጥ በተፈጠረው ልዩነት ምክንያት ጣቢያው ለሁለት እንደተከፈለ ከኢሳት አባላት የደረሰን ዜና ያመለክታል ። ከዶክተር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን መምጣት ጋር ተያይዞ የመጣውን የለውጥ መንፈስ በሚደግፉት በነአበበ ገላውና ዶክተር አብይን መቃወም በጀመሩት በኢሳት ቺፍ ኦፕሬቲንግ ኦፊሰር አቶ ግሩም ይልማ  ፣ ሃብታሙ አያሌው ርእዮት አለሙ .እና…