Take a fresh look at your lifestyle.
Browsing Category

Uncategorized

ዋናው መገለጫዬ የኢየሱስ ባርያ ነኝ ። ትልቁ መገለጫዬ ያ ነው ። ሌላው ለእኔ ትርፍ ነው ። ሌላው በሙሉ ትርኪ ምርኪ ነው። ( ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ…

ፍቅር፣ ፍትሕ እና ሰላም የኢየሱስ መንገድ Written by Hintset የሕይወት ዘመኔን በሁለት እከፍለዋለሁ፤ አንደኛው መጽሐፍ ቅዱስ ከማንበቤ በፊት የነበረኝ እና መጽሐፍ ቅዱስ ካነበብሁ በኋላ ያለኝ ብዬ ለሁለት እከፍለዋለሁ። ....................................................... በዚህ ልዩ…

የጦር መሳሪያ በመነካካት ላይ የነበሩ የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ ፡፡

በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ አደባባይ ጽዮን ቀበሌ ዕውቀትና ልምድ ሳይኖራቸው ‹ኤፍ ዋን›› የተሰኘ ቦንብ የነካኩ አራት ሰዎች መሞታቸው እና 2 ሰዎች መቁሰላቸው ተሰምቷል፡፡ የደባርቅ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት እንዳስታወቀው ጥቅምት 24 ቀን 2011ዓ.ም በአደባባይ ጽዮን ቀበሌ በአንድ ግለሰብ ቤት ውስጥ በሕገ-ወጥ የተቀመጠን ኤፍ ዋን ቦንብ በመነካካታቸው ፈንድቶ…

«በየትኛውም ዓለም አቀፍ ሕግ እርዳታ ማገድ ከባድ ወንጀል ነው»ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ የብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር

ኮሚሽኑ እርዳታውን ለማድረስ ፈተና የሆነበት ጉዳይ እርዳታውን ለማቅረብ የሚያደርገው እንቅስቃሴ መሆኑ የብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ለአዲስ ዘመን ገልተዋል፡፡ እንደ ኮሚሽነር ምትኩ ገለጻ እኛ ፈተና የሆነብን ጉዳይ እርዳታውን ለማቅረብ የምናደርገው እንቅስቃሴ ነው፡፡ ይህም ማለት ችግሩ እርዳታ የማቅረብ ጉዳይ ሳይሆን የጸጥታው…

H.E. Prime Minister Abiy Ahmed received a call from the Canadian Prime Minister Justin Trudeau on the evening of November 5, 2018. H.E. Prime Minister Trudeau shared his support and admiration for the ongoing reforms in the…

ፓርላማው ሁለት ዕጩዎችን ለቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢነት አልቀበልም አለ ።

6 November 2018 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ሲያደርግ የነበረው ስብሰባ ለቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢነት በዕጩነት የቀረቡትን አቶ አማኑኤል አብርሃምና አቶ ሞቱማ መቃሳን አልቀበልም በማለት ያለ ውሳኔ ተበተነ፡፡ በስብሰባው በዕጩነት የቀረቡት አቶ አማኑኤል የሕግ፣ ፍትሕና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ…

የEBC የመጨረሻው ነውረኛ ዘገባ ፡ 48 አመታትን በትዳር ባሳለፉ ቤተሰቦች ዙሪያ የተሰራ ፕሮግራም።

ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የመጣች አሜሪካዊት ቱሪስት ብልቱን በቅጠል ሸፍኖ በከብት ጀርባ ሲዘል ያየችውን የሱርማ ተወላጅ አፍቅራ በትዳር አብረው በሚኖሩበት ወቅት ፡  ጥቁርና ነጭ ተጋብተው የልጅ ልጅ በሚያዩበት ዘመን ። ሚሊዮኖች የሚያዩት ብሄራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያችን  ለሺህ ዘመናት ዘርና ብሄር ሳይቆጥሩ አብረው ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ትርጉም አልባ የሆነ  ዘገባ ሰርቶ አሳይቶናል ።…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአዲሱ መዋቅር መሰረት አምስት ቋሚ ተጠሪዎችን ሾመ ።

የቋሚ ተጠሪነት (Permanent Secretary) ሹመት የተሰጣቸው አምባሳደር ወይንሸት ታደሰ፣ አምባሳደር ማህሌት ኃይሉ፣ አምባሳደር ዶ/ር ቦጋለ ቶሎሳ፣ አምባሳደር ነገ ፀጋዬ እና አምባሳደር ደዋኖ ከድር ናቸው፡፡ ሹመት የተሰጣቸው አምባሳደር ወይንሸት በሲዊዲን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር እንዲሁም በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ ህብረት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ…