Take a fresh look at your lifestyle.
Browsing Category

Uncategorized

አንድ_አፍታ ከብርቱካን ሚደቅሳ እናት ጋር ( ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን እንደፃፈው )

==== እንደ መግቢያ ዛሬ ዕለተ ሰንበት ጠዋት ወደ ወደ 5 ሰዓት ተኩል ገደማ ወደቤታቸው አመራሁ፡፡ እህቷ ን ኢየሩስ በረንዳ ላይ አገኘኋት፡፡ “ማዘር አሉ?” “አለች” ገባሁ፡፡ ሳሎን ውስጥ አንደኛው ሶፋ ላይ ቁጭ ብለው ከሰል ምድጃ ላይ የተጣደውን ድስት ያማስላሉ፡፡ “ማዘር” “ውይ፤ ከየት ተገኘህ ወሰኑ” ወሰኑ የሚሉኝ ሁለት ሰዎች ናቸው፤ የአውራምባ ጋዜጣ የስራ…

ዑጋንዳውያን ሴቶች የአልጋ ግብር/Sex Tax ጀምረዋል ።

ኡጋንዳውያን ሴቶች "የአልጋ ግብር"/Sex Tax የተባለ በአይነቱ አዲስ የሆነ የግብር አይነት ያስተዋወቁ ሲሆን ይህ የግብር ዓይነት ሴቶቹ ለልጆቻቸውና ለራሳቸው የማያቋርጥ የገንዘብ ድጋፍ ማግኛ ሆኗቸዋል ይላል የዘ-ሰን ዘገባ። ጉዳዩ የተጀመረው አንዲት ኡጋንዳዊት ሴት የሚያገኘውን ገቢ እየደበቀ በመቸገሯ ቤተሰቦቿን ለመርዳት የጀመረችው ይህ የግብር ዓይነት ዛሬ ላይ የሴቶችን…

የቱርክ ኩባንያ በትግራይ ክልል በ750 ሚሊዮን ዩሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለመገንባት የኢንቨስትመንት ፈቃድ ማውጣት ጀመረ

ውድነህ ዘነበ በቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶዋን ቀጥተኛ መመርያ ተርኪሽ ሆልዲንግ ኤኤስ፣ በትግራይ ክልል በ750 ሚሊዮን ዩሮ አዲስ የኢንዱስትሪ ፓርክ ለመገንባት የኢንቨስትመንት ፈቃድ በማውጣት ላይ መሆኑ ታወቀ፡፡ ተርኪሽ ኢንዱስትሪያል ሆልዲንግ የኮንስትራክሽን፣ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ዕቃዎችን የሚያመርት ኢንዱስትሪ ፓርክ ለመገንባት…

“ሰላሳ የሆነው በምክንያት ነው” ~ቴዲ አፍሮ (ያሬድ ሹመቴ)

ሚልንየም አዳራሽ በታሪኩ እንዲህ የሙዚቃ ድግስ ሰምሮለት አያውቅም። የባንዱ ውህደትና ፍቅር የተሞላበት ጉልበት፤ ከቴዲ የማይነጥፍ ብቃት ጋር ተደምሮ ልዩ ምሽት ነበር። ወትሮ የሙዚቃ ድግስ ላይ ሲታደሙ እምብዛም ታይተው የማይታወቁ ብዙ ሰዎችን አስተውያለሁ። በእድሜ የገፉ አዛውንቶች፤ አባትና ልጅ፤ በአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ጥለት የባህል ልብስ የዘነጡ ጎልማሳ…

ታላቁ ሩጫ ኤርትራዊውን አትሌት ዘረሰናይ ታደሰን ሊጋብዝ ነው ።

ጥቅምት 21 – ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በየዓመቱ ለሚያካሂደው የአፍሪካ ትልቁ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ድምቀት የሚሰጡ የክብር እንግዶችን ከተለያዩ ሃገራት ይጋብዛል፡፡ ባለፉት ዓመታት በተለይ በረጅም ርቀት የሩጫ ውድድሮች ከፍተኛ ውጤቶችን ያስመዘገቡና ታዳጊ አትሌቶች እንዲሁም ተሳታፊዎች ሊያዩዋቸው የሚጓጉላቸውን አትሌቶች በመጋበዝ ሩጫው ላይ ከተለያዩ የሚዲያ አካላት ጋር…

የቅዱስ ላልይበላ መቅደሶችን ከጉዳት እንዴት እንታደጋቸው?

ከስምንት መቶ ዓመታት በላይ እድሜ የስቆጠሩት የቅዱስ ላልይበላ አብያተ መቃድስ በተደቀነባቸው የመፍረስ አደጋ ምክንያት ከፍ ያለ ሀገራዊ የመወያያ አጀንዳ ሆነዋል፡፡ አንድን ችግር ለመፍታት ‹‹የችግሩን ዓይነት›› እና ‹‹የችግሩን መጠን›› አስቀድሞ መረዳት ቀዳሚው ሊሆን ይገባል፡፡ በዚሁ መርህ የቅዱስ ላልይበላ አብያተ መቃድስ ዋንኛ ችግራቸው እርጅና ይዞት የመጣው…