Browsing Category
Uncategorized
Newly Appointed Women Leaders Confident about Bringing Sustainable Peace, Development
Addis October 5/2018 The recently appointed Ethiopian women ministers said women are capable of leading high offices and have natural gift to bring harmony among the society.
Responding to questions posed…
«የኦሮሞ ህዝብ ባለመታጠቁ ጥቃቶች እየደረሰበት ይገኛል» የኦነግ ቃል አቀባይ
«የኦሮሞ ህዝብ ራሱን ከጥቃቶች ለመከላከል መታጠቅ እንዳለበት» ኦነግ እንደ ድርጅት እንደሚያምንበት የግንባሩ ቃል አቃባይ አቶ ቶሌራ አደባ ዛሬ ለDW ገለጹ። የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት በበኩላቸው «መንግስት የማህበረሰቡን ሰላም ያስጠብቃል፣ ሁለት የታጠቁ አካላት በአንድ ክልል ብሎም አገር ዉስጥ መንቀሳቀስ የለባቸዉም፤ ኦነግ ትጥቁን መፍታት አለበት» የሚል አቋም ማንጸባረቃቸውን…
ለፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ አበባ ፡ ጉዳዩ የጥይት ግዥ እንዲፈቀድልን ትብብር ስለመጠየቅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት
ለፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ አበባ
ጉዳዩ የጥይት ግዥ እንዲፈቀድልን ትብብር ስለመጠየቅ
በ2011 በጀት አመት ለክልላችን የፀጥታ ተቋማት እና መሰረተ ልማት ጥበቃ አገልግሎት የሚውል የጥይት እጥረት ስላጋጠመን ግዥ መፈፀም አስፈላጊ ሆኗል ።
ስለዚህ በብር ( ከነቫቱ ሰባት ሚሊየን ዘጠኝ መቶ…
ኤርትራዊቷ ድምፃዊት ሄለን መለስ መቐለ ገብታለች ።
አርቲስት ሄለን በቅርቡ በመቐለ ከተማ በሚካሄደው የሙዚቃ ፌስቲቫል ላይ ለመሳተፍ ዛሬ መቐለ የገባች ሲሆን መቐለ ከተማ ስትደርስም የእራት ግብዣ ተደርጎላታል ።
በዚህ የእራት ግብዣ ስነ ስርአት ላይ በርካታ የአርቲስቷ ወዳጆችና አድናቂዎች ተገኝተዋል ( በሆቴሉ የነበረውን ድባብ ለማየት ቀጣዩን ቪዲዮ ይመልከቱ ።
https://youtu.be/rsF_BwcE8DA
አቶ እንደሻው ጣሰው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ።
አቶ እንደሻው ጣሰው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ።
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ ዘይኑ ጀማል የሰላም ሚኒስትር ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ አቶ እንደሻው ጣሰው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሹመዋል ።
አቶ እንደሻው ከ1983 ጀምሮ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ከመምህርነት እስከ ክፍለ ጦር አመራርነት…
በመቐለ_ዩኒቨርስቲ የሰው ህይወት አልፏል ተብሎ በውስን ማኅበራዊ ሚዲያዎች እየተገለፀ ያለው መረጃ ሙሉ በሙሉ ከእውነት የራቀ መሆኑን ዩኒቨርስቲው አስታወቀ ።
በመቐለ_ዩኒቨርስቲ የሰው ህይወት አልፏል ተብሎ በድብቅ /በሽፋን/ በተከፈቱ በውስን ማኅበራዊ ሚዲያዎች (በTwitter እና Facebook) እየተገለፀ ያለው መረጃ የሃሰት እና ሙሉ በሙሉ ከእውነት የራቀ መሆኑን እናረጋግጣልን ሲል ዩኒቨርስቲው አስታውቋል ።
ባደረግነው ማጣረት የሃሰት መረጃዎቹ እየተሰራጩ ያሉት በድብቅ /በሽፋን/ በተከፈቱ ውስን የማኅበራዊ…
ዛሬ ተዘግቶ የነበረው የነቀምት መንገድ ተከፍቷል ።
ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የመጡ ታጣቂዎች በምስራቅ ወለጋ ዞን ጥቃት አድርሰዋል፤ መንግስት ደህንነታችንንን
አላስጠበቀም በሚል ተቃውሞ ምክንያት ተዘግቶ የነበረው መንገድ መከፈቱ ታውቋል ። ለተቃውሞው ምክንያት እንደሆነ ነው በተሰማው የታጣቂዎች ጥቃት በዜጎች ላይ ጉዳት መድረሱንና ቤቶችም መቃጠላቸውን ያነሱት ወጣቶች መንግስት ይህን ጥቃት ሊያስቆምልን ይገባል ሲሉ ጠይቀዋል ።…
Eritrean president says trust growing with Ethiopia, but more work needed
( Aaron Maasho )
Eritrean President Isaias Afwerki says Eritrea and Ethiopia have built trust since signing a peace deal in July, but need to iron out further elements of their ties…
የመንግስትን እቅድ በግልጽ ቋንቋ ለህዝብ ለማድረስ ባለ አንድ ገጽ የእቅድ ሰሌዳ (ዳሽ ቦርድ) ይፋ ተደረገ።
ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ በተሰጠበት ወቅት ኢትዮጵያ አዲሲቷ የተስፋ አድማስ የተሰኘ ባለ አንድ ገጽ እቅዱ ይፋ ተደርጓል ።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ስር የተቋቋመው የፕሬስ ሴክሬታሪ በይፋ ስራ መጀመሩን በማስመልከት በተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት እንደተገለፀው በአዲስ መልክ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት የተደራጀው መረጃ አቀባይ…
Lelisa Desisa Wins Men’s Title at the 2018 New York City Marathon.
Nov. 4, 2018
Lelisa Desisa of Ethiopia won the men’s race in the New York City Marathon on Sunday, with a time of 2 hours 5 minutes 59 seconds, surging ahead of two other runners near the finish in Central Park.…