Browsing Category
News
Your Guests Will Love This Sweet, Spiked Holiday Punch That’s Packed With Superfoods
Powder nails are known for their quick and easy application process, making them a popular choice when visiting ...
ከብዕር ይልቅ ዱላ የቀለለውን የዩንቨርሲቲ ተማሪ እና የነገዋ ኢትዮጵያ ሳስብ (በያሬድ ሃ/ማርያም )
ጋብ ብሎ የነበረው በዩንቨርሲቲዎች ውስጥ የሚታየው ተማሪዎች በጎጥ እየተደራጁ የመቧቀስ የኋላ ቀርነት አዙሪት ይህን ሳምንት ደግሞ እንደ አዲስ አገርሽቶ መታየቱ እጅግ አሳዛኝም፤ አሳሳቢም ነው።
ዩንቨርሲቲዎች የምርምር፣ የእውቀት፣ የጥበብ እና የመፈላሰፊያ መንደሮች ናቸው። የዩንቨርሲቲው ማህበረሰብም አቅሙ የሚለካው በሰነቀው እውቀቱ፣ ባደረገው ምርምር እና የምርምር ውጤት ወይም…
“ነጭ የለበሰ ‘መልአክ’ በኦሮምኛ አናገረኝ”- የሬሳ ሳጥን ፈንቅለው የወጡት ግለሰብ
ሰው ነፍሱ ከሥጋው ተለየች የሚባለው መቼ ነው? ምን ሲሆን?
አቶ ሂርጳ ነገሮ ለዚህ ፍንጭ ሊሰጡን የሚችሉ ሁነኛ ሰው ናቸው፤ የቅርብ ጊዜ ምሥክር። ትውልዳቸው ከወደ ምሥራቅ ወለጋ ሲቡ ስሬ ወረዳ ነው።
ዘለግ ላለ ጊዜ በጽኑ ታመው ቆይተዋል። ከ2 ዓመት በፊት ሆድ ዕቃቸው ተከፍቶ በቀዶ ጥገና ታክመዋል። የጤና ታሪካቸው በአጭሩ ይኸው ነው።
ማክሰኞ ረፋድ ላይ ግን…