4583 ካ.ሜ መሬት ለባለሃብቶች ያስተላለፈው ኃላፊ ለከንቲባ ፅ/ቤት በደረሰ ጥቆማ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 3 በተለምዶ አጃንባ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ የመሬት አስተዳደር የሰነድ አልባ ዴስክ ኃላፊ የሆነው ግለሰብ ከሶስት የክፍሉ ባለሞያዎች ጋር በመተባበር መሬት ባንክ በኮድ ቁጥር 79 ገቢ የተደረገን ባዶ ቦታ የድርጅት በማድረግ እና መረጃ በማዛባት ለግለሰቦች ካርታ አዘጋጅቶ በመስጠት የህዝብን ውስን ሃብት ለግል ጥቅም በማዋል መንግስት ሊያገኘው!-->…
በኦሮሚያ ክልል የህዝብንና የመንግሰትን ንብረት አባክነዋል ተብለው የተጠረጠሩ 56 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ ።
በኦሮሚያ ክልል የህዝብን እና የመንግሰትን ንብረት አባክነዋል ተብለው የተጠረጠሩ 56 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ፡፡ የኦሮሚያ ፀረ- ሙስና ኮሚሽን በህዝብ እና በመንግስት ንበረት ላይ ብክነት ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ሲያካሒድ የነበረውን ምርመራ በማጠናቀቅ 56 ግለሰቦችን በህግ ጥላ ስር ማዋሉን ገልጧል፡፡ በቀጣይም ተጠርጣሪዎችን በህግ ጥላ!-->!-->!-->…
Ugandan University Bans Use of Make-Up, Jewellery, Trousers, Mini-skirts and Nail Polish
-sAmenna Dayo Fri, Dec 21, 2018 A University in Uganda, Bugema University yesterday issued an official notice that places a ban on the use of jewellery, make-up, mini-skirts, sleeveless/open tops, coloured nail varnish, trousers, etc. by!-->…
ከሴራ ፖለቲካ ማንም አያተርፍም !
የኢትዮጵያን የፖለቲካ ምኅዳር ካበላሹት በርካታ ከንቱ ነገሮች መካከል አንዱ ሴረኝነት ነው፡፡ ሴረኝነት የኢትዮጵያን መልካም አጋጣሚዎች ከማበላሸት አልፎ የበርካቶችን ሕይወት የቀጠፈ፣ ያሰቃየ፣ ለስደት የዳረገና ተስፋ ያስቆረጠ ነው፡፡ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከ1953 ዓ.ም. መፈንቅለ መንግሥት ማግሥት ጀምሮ እስካሁን ድረስ የሴረኞች ሰለባ!-->!-->!-->…
በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ታራሚዎች ረብሻ ፈጠሩ ።
በቃሊቲ ማረሚያ ቤት “ይቅር ተደርጐልን መፈታት አለብን” የሚሉ እስረኞች ከትናንት በስቲያ ከሐሙስ ጀምሮ ረብሻ በማስነሳት የእርስ በርስ ግጭት መፈጠሩ ታውቋል፡፡ በማረሚያ ቤቱ ዞን ሁለት በተባለው ክፍል ከአዲስ አበባና ከፌደራል የፍትህ አካላት የተውጣጡ አስተዳዳሪዎች የታራሚዎችን አያያዝ በተመለከተ በአካል ተገኝተው ለመታዘብ ጉብኝት ማድረጋቸውን ተከትሎ፣ ረብሻው!-->…
ሸህ ሁሴን ጅብሪል ከ100 አመት በፊት ስለ ዶ/ር አብይ አህመድ የተናገሩት ትንቢት ።
መቼም በያ ሰሞን ያለብን አበሳ ፤ አንድ ጀግና ጎበዝ ከጅማ ሲነሳ ፤ ተሃት ትሆናለች እንደሙት ሬሳ ። መልኩ ልጅ ኢያሱን ፤ ንግግሩ ሸጋ ፤ ፈገግታው ያማረ ፤ አህላቁ የረጋ ፤ ህልቁ ይወደዋል ከቆላ እስከ ደጋ ። በምስራቅ በምእራብ ፤ በደቡብ ባገሩ ። ሁሉም የሚወደው ፤ አንደበተ ጥሩ ፤ ሰሜን ይጠላዋል ፤ አጀብ ነው ምስጢሩ ። ወሎ ተደስቶ ፤ ሲደልቅ መረባ ፤ ሰሜን!-->…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሞስኮ በረራ ጀመረ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሩሲያ መዲና ሞስኮ አዲስ በረራ ጀመረ።
አምባሳደሮች፣ የተለያዩ አገራት ዲፕሎማቶች የአየር መንገዱ ማኔጅመንት ሰራተኞችና አመራሮች በተገኙበት የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገ/ማሪያም በረራውን አስጀምረዋል።
በፕሮግራሙ ላይ አቶ ተወልደ ገ/ማሪያም ባደረጉት ንግግር በረራ መጀመሩ በቀጣይ በሁለቱ አህጉሮች መካከል ያለውን!-->!-->!-->!-->!-->…
“መንግስት በክልሉ ሰላም እንዲኖር ቁርጠኛ አቋም ካለው ለመነጋገር ዝግጁ ነን”- አቶ ዳውድ ኢብሳ
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በክልሉ ሰላም እንዲኖር ቁርጠኛ አቋም ካለው ለመነጋገር ዝግጁ መሆናቸውን የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ተናገሩ።
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ፥ ኦነግ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ስምምነት ላይ ደርሶ በህጋዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ ወደ ሀገር ከገባ 4 ወራት መቆጠራቸውን!-->!-->!-->…
የቀድሞው የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (የደምሂት) ሊቀመንበር አቶ ሞላ አስገዶም በቁጥጥር ስር ዋለ
የቀድሞው የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(የደምሂት) ሊቀመንበር አቶ ሞላ አስገዶም በአሶሳ ከተማ ከቤኒን የተቃዋሚ ሀይሎች ጋር ሽብር ሊፈጥር ሲንቀሳቀስ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተነገረ።
ምንጮች እንዳረጋገጡልን አቶ ሞላ አስገዶም በአሶሳ ከተማ ነው በቁጥጥር ስር የዋለው።
አቶ ሞላ አስገዶም ከ800 በላይ የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) ታጣቂዎችን!-->!-->!-->!-->!-->…
የመከላከያ ሰራዊት ዛሬ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተሽከርካሪ ላይ የደረሰውን የፈንጅ አደጋ ተከትሎ አካባቢውን የማፅዳት ስራ እየሰራ ነው።
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ጀይላን_ከበደ ዛሬ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከአሶሳ ወደ ቶንጎ ይጓዝ በነበረ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ላይ የደረሰውን የፈንጂ አደጋ በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም አደጋውን ተከትሎ የመከላከያ ሰራዊት ስፍራውን በመቆጣጠር አካባቢውን የማጽዳት ስራ እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል።
ዳይሬክተሩ አያይዘውም በቀጣይ!-->!-->!-->!-->!-->…