በሶሻል ሚዲያ ውዝግብ ስላስነሳው የቀዳማዊ ሃ/ስላሴን ሃውልት በተመለከተ ቀራፂው መልስ ሰጠ
ስለማክበር ሲባል የተፃፈ
የፌስ ቡክ ላይ እሰጥ አገባ፡ ባለመፈለግ በሰሞኑ የጃንሆይ ሀውልት ውዝግብ ላይ ዝምታን መርጨ ነበር ። ሆኖም በርካታ፡ብዙሃን መገናኛ አውታሮች እየደወሉ ቃሌን ስላስተጋቡት እንዲሁም አብላጫው ትችት ሰንዛሪ ምንነቱን ባላየውና፡ባላስተዋለው ጉዳይ በቅንነት ድፍረት ብቻ፡ እየተቀባበለ ከግራ፡ቀኝ የሚወራወር መሆኑን ስለተገነዘብኩ ለመጀመሪያም!-->!-->!-->…