በዚህም መሰረት
~በአቶ ያሬድ ዘሪሁንና ቤተሰቦቹ 16 አካውንቶች
~በአቶ ጌታቸውና በልጃቸው፣ በአቶ ደርበው ደመላሽና ቤተሰባቸው 7 አካውንቶች ታግደዋል
ሰብአዊ መብት ጥሰትና ሌብነት ወንጀል የተጠረጠሩት የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደሕንነት አገልግሎት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋ፣ ያሬድ ዘሪሁን፣ ዶ/ር ሀሽም ቶፊቅ፣ ጎሃ አጽብሃ፣ አማኑኤል ኪሮስ፣ ደርበው ደመላሽና ሌሎቸወ የብሔራዊ መረጃና ደሕንነት አመራሮች የነበሩ ግለሰቦች በስማቸውና በቤተሰቦቻቸው የተከፈቱ የባንክ አካውንቶች እንዳይንቀሳቀስ በፌደራል ወንጀል ምርመራ ትዕዛዝ ታግዷል።
እንዲታገዱ ትዕዛዝ ከተላለፈባቸው የባንክ አካውንቶች መካከል አቶ በጌታቸው አሰፋ በተጨማሪ የልጇቸው ልዕልቱ ጌታቸው፣ የአቶ ያሬድ ዘሪሁን አራት እህቶች፣ በሚስታቸው በሁለት ስም የተከፈተ፣ በአራት የባለቤታቸው ወንድሞችና በአራት ልጆቻቸው ስም የተከፈቱ 16 አካውንቶች ይገኙበታል። አቶ ደርበው ደም መላሽ በባለቤታቸውና በአምስት ልጆቻቸው በአጠቃላይ በ7 ግለሰቦች የተከፈቱ እንዲታገድ ትዕዛዝ የተላለፈባቸው ሲሆን በአጠቃላይ በአመራሮቹና በቤተሰባቸው ስም የሙገኙ 58 የባንክ ደብተሮች እንዳይንቀሳቀሱ ታግደዋል። ከብሔራዊ መረጃና ደሕንነት አገልግሎት የቀድሞ አመራሮች ባሻገር የሌሎች ተጠርጣሪዎችም የባንክ አካውንት እንዳይንቀሳቀስ የታገደ ሲሆን በአጠቃላይ የ206 ግለሰቦች ባንክ አካውንት መታገዱን ተገልፆአል።
1) ጌታቸው አሰፋ አበራ
2) ልዕልቲ ጌታቸው አበራ(ልጅ)
3) ዶ/ር ሀሽም ቶፊቅ መሃመድ
4) ያሬድ ዘሪሁን ሽጉጤ
5) ወይንሸት ዘሪሁን ሽጉጤ (እህት)
6) ቤተልሔም ዘሪሁን ሽጉጤ (እህት)
7) ትግስት ዘሪሁን ሽጉጤ (እህት)
8/ ዳንኤል ዘሪሁን ሽጉጤ (ወንድም)
9) አዳነች ተሰማ ቶላ (ሚስት)
10) ሀዊ ተሰማ ቶላ (ሚስት)
11) ጌታሁን ተሰማ ቶላ (ወንድም)
12) ንጉሱ ተሰማ ቶላ (ወንድም)
13) ጥላሁን ተሰማ ቶላ (ወንድም)
14) ውብሸት ተሰማ ቶላ (ወንድም)
15) ቅዱሰወ ያሬድ ያሬድ ጥላሁን (ልጅ)
16) ካትሪን ያሬድ ጥላሁን (ልጅ)
17) በፀሎት ያሬድ ጥላሁን
18) ሳራ ያሬድ ጥላሁን (ልጅ)
19) አቶ ጎሃ አፅብሃ ግደይ
20) ዮርዳኖሰወ ገ/ማርያም ሀጎስ (ሚስት)
21) ኢርሴ ጎሃ አጽብሃ (ልጅ)
22) ቅድስት ጎሃ አጽብሃ (ልጅ)
23) ብሌን ጎሃ አጽብሃ (ልጅ)
24) አቶ አማኑኤል ኪሮስ መድህን
25) ሃና አማኑአል ኪሮስ (ልጅ)
26) ብሩክ አማኑኤል ኪሮስ (ልጅ)
27) ፋና ግርማይ ገ/እግዚያብሔር (ሚስት)
28) አቶ ደርበው ደመላሽ ደገጉ
29) ወይንሸት ፋቱይ የክሌ (ሚስት)
30) ሰላም ደርበው ደመላሽ (ልጅ)
31) ረዴት ደርበው ደመላሽ (ልጅ)
32) አላዛር ደርበው ደመላሽ (ልጅ)
33) ቤልሄል ደርበው ደመላሽ (ልጅ)
34) አሜን ደርበው ደመላሽ (ልጅ)
35) አቶ ተስፋዬ ገ/ፃድቅ
36) ሙሉ ፍስሃ ካሳይ (ሚስት)
37) ሄዋን ተስፋዬ ገ/ፃድቅ (ልጅ)
38) ሀብያ ተስፋዬ ገ/ፃድቅ
39) አቶ ቢኒያም ማሙሸት መኮንን
40) ሙሉ ሀጎስ ተክሌ (ሚስት)
41) ሩሃማ ቢኒያም ማሙሸት (ልጅ)
42)ቲዩብስታ ቢኒያም ማሙሸት (ልጅ)
43) አቶ ተሾመ ሀይሌ ፈንታሁን
44) ኤልሳ ወንድሙ ተድላ (ሚስት)
45) አቶ አሰፋ በላይ
46) አቶ አዲሱ በዳሳ ነመራ
47)ሀይማኖት አዲሱ በዳሳ (ልጅ)
48) ሩት አዲሱ በዳሳ (ልጅ)
49) ፍራኦል ስመኝ አበራ ለገሰ (ሚስት)
50) አቶ ሸዊት በላይ አለማየሁ
51) ሃናን ኢብራሂም ሰኢድ (ሚስት)
52) ሶፋኒያስ ሸዊት በላይ (ልጅ)
53) ሜሮን ሸዊት በላይ (ልጅ)
54) ሂልና ሸዊት በላይ (ልጅ)
55) አቶ አሸናፊ ተስፋሁን ላቀው
56) ኢዮኤል አሸናፊ ተስፋሁን (ልጅ)
57) አዜብ አሸናፊ ተስፋሁን (ልጅ)
58) ፍቅር ወርቁ እንየው (ሚስት)