BREAKING NEWS . BREAKING NEWS ... BREAKING NEWS Uncategorized By WASS WASS Last updated Nov 13, 2018 504 Share የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ስራ አስኪያጅ የነበሩት ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው እና የብሔራዊ መረጃ እና ደሕንነት(ኢንሳ) ኃላፊ ጄ/ል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ ወደ ሱዳን ለማምለጥ በመሸሽ ላይ እያሉ ማታ ከምሽቱ 5:00 ሰዓት ላይ በቁጥጥር ስር እንደዋሉ ታውቋል ። 504 Share FacebookTwitterGoogle+ReddItWhatsAppPinterestEmail
Comments are closed.