Take a fresh look at your lifestyle.

307

 

በሰብአዊ መብት ጥሰት ወንጀል ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት የደህንነት እና የፖሊስ አባላት ስም ዝርዝር የተወሰኑትን ሳይጨምር ። ( ብሩክ አበጋዝ  )
.
1. ጉሃ አፅበሃ
2. አማኑኤል ኪሮስ
3. ደርበው ደም መላሽ
4. ተስፋዬ ገ/ጻዲቅ
5. ቢኒያም ማሙሸት
6. ተሾመ ሃይሌ
7. አዲሱ በዳሳ
8. ዩሃንስ ውበት
9. ነጋ ካሴ
10. ተመስገን በርሄ
11. ሸዊት በላይ
12. አሸናፊ ተስፋሁን
13. ደሱ አያና
14. ሰይፈ በላይ
15. እዬብ ተወልደ
16. አህመድ ገዳ
17. ም/ኮማንደር አለማየሁ(የኢንጅነር ስመየውን ሞት ምረመራ ይዞ የነበረው)
18. ም/ኢንስፔክተር የሱፍ ሐሰን(የአብዲ ኢሌን ወንጀል ምረመራ የያዘው)
19. ዋና ሳጅን እቴነሽ አረፍአይኔ(የ6 ወር ህፃን ልጅ እንደያዘች ነው ለእስር የተዳረገችው)
20. ኢ/ር ፈይሳ ደሜ
21. ም/ኢንስፔክተር ምንላድረግልህ ጥላሁን
22. ዋና ሳጅን ርዕሶም ተሼ
23. ኦፊሰር ገ/ማርያም ወ/ማርያም
24. ኦፊሰር አስካለ ወ/ ጊዬርጊስ
25. ዋና ሱፐር ኢንቴንደንት ተክላይ ሃይሉ
26. ዋና ሱፐር ኢንቴንደንት አቡ ግርማ
27. ዋና ሱፐር ኢንቴንደንት አሰፋ ኪዳኔ
28. ዋና ሱፐርን ኢንቴንደንት ገ/እግዝአብሔር ገ/ሃዋርያት
29. ዋና ሱፐር ኢንቴንዳንት አዳና ሃጎስ
30. ዋና ሱፐር ኢንቴንዳንት ተስፋሚካኤ አስካለ
31. ዋና ሱፐርኢንቴንዳንት ገብረዓብ መኮንን
32. ኢ/ር አለማየሁ ሃይሉ
33. ኢ/ር መንግስቱ ታደሰ
34. አዳነች ተሰማ
35. ጌታሁን አሰፋ
36. ሙሉ ፍስሃ

ይገኙበታል ።

Comments are closed.